ቋንቋ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር እርስዎ ቋንቋ መምረጥ የሚችሉበት

ሀንጉል/ሀንጃ መቀየሪያ

የ ተመረጠውን የ ኮሪያን ጽሁፍ ከ ሀንጉል ወደ ሀንጃ ወይንም ከ ሀንጃ ወደ ሀንጉል መቀየሪያ: የ ዝርዝር ትእዛዝ መጥራት የሚቻለው እርስዎ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ሲያስችሉ ነው ከ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች እና የሚቀርበው ጽሁፍ የ ኮሪያን ቋንቋ ከ ተመረጠ ነው

ቻይንኛ መቀየሪያ

የ ተመረጠውን የ ቻይኛኛ ጽሁፍ ከ አንዱ ወደ ሌላው መጻፊያ ስርአት ይቀይራል: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ጠቅላላ ሰነዱ ይቀየራል: እርስዎ ይህን ትእዛዝ ብቻ መጠቀም ይችላሉ እርስዎ ካስቻሉ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ መሳሪያዎች - ምርጫዎች - ቋንቋዎች ማሰናጃ - ቋንቋዎች.

ተመሳሳይ

የ ንግግር ሳጥን መክፈቻ ለ መቀየር የ አሁኑን ቃል በ ተመሳሳይ ወይንም በ ተዛመደው ደንብ

ተጨማሪ መዝገበ ቃላቶች በመስመር ላይ

መክፈቻ ነባር መቃኛውን በ መዝገበ ቃላት ተጨማሪ ገጽ ውስጥ

Please support us!