Material
የ ተመረጠውን የ 3ዲ እቃ ቀለም መቀየሪያ
እቃ
በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ቀለም ገጽታ መመደቢያ ወይንም እርስዎ የ ራስዎትን የ ቀለም ገጽታ መፍጠር ያስችሎታል
የምወዳቸው
በ ቅድሚያ የ ተገለጸውን የ ቀለም ገጽታ: ወይንም ይምረጡ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ለ መግለጽ የ ቀለም ገጽታ ማስተካከያ
የ እቃው ቀለም
እርስዎ በ እቃው ላይ መፈጸም የሚፈልጉትን ቀለም ይምረጡ
ቀለም ይምረጡ በ ቀለም ንግግር
የ ብርሃን ምንጭ ቀለም
እርስዎ እቃው እንዲያንጸባርቅ የሚፈልጉትን ቀለም ይምረጡ
ቀለም ይምረጡ በ ቀለም ንግግር
ነፀብራቅ
ለ ተመረጠው እቃ የ ብርሃን ነፀብራቅ ባህሪዎች ማሰናጃ
ቀለም
እርስዎ እቃው እንዲያንጸባርቅ የሚፈልጉትን ቀለም ይምረጡ
ቀለም ይምረጡ በ ቀለም ንግግር
ሀይሉ
Enter the intensity of the specular effect.