የ ብርሃን ምንጭ
ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ የ ብርሃን ምንጭ መግለጫ
የ ብርሃን ምንጭ
ለ እቃው የ ብርሃን ምንጭ ይወስኑ: እንዲሁም የ ብርሃን ቀለም ምንጭ: እና የ አካባቢውን ብርሀን: እርስዎ የተለያዩ እስከ ስምንት የ ብርሃን ምንጮች ድረስ መወሰን ይችላሉ
የ ብርሃን ምንጭ
ይጫኑ ሁለት ጊዜ የ ብርሃን ምንጭ ለ ማብራት: እና ከዛ ይምረጡ የ ብርሃን ምንጭ ከ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ከፈለጉ: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ የ አካባቢውን ብርሃን: በ መምረጥ ከ ቀለም በ ብርሃን መክበቢያ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ ክፍተት መደርደሪያ የ ብርሃን ምንጭ ለ ማብራት ወይንም ለ ማጥፋት
ብርሃን በርቷል
ብርሃን ጠፍቷል
የ ቀለም ምርጫዎች
ለ አሁኑ የ ብርሃን ምንጭ ቀለም ይምረጡ
ከ ቀለም ንግግር ውስጥ ቀለም ይምረጡ
የ አካባቢው ብርሃን
የ ቀለም ምርጫዎች
ለ አካባቢው ብርሃን ቀለም ይምረጡ
ቀለም ይምረጡ በ ቀለም ንግግር ውስጥ
ቅድመ እይታ
የ ብርሃን ምንጭ ለውጥ በ ቅድመ እይታ ማሳያ