ጥላ
ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ ጥላ እና የ ብርሃን ምንጭ ምርጫ ማሰናጃ
ጥላ
ይወስኑ የ ጥላ አይነት ለ መፈጸም በ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ
ዘዴ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ጥላ ዘዴ ይምረጡ: ጠፍጣፋ ጥላ የሚፈጽመው ነጠላ ቀለም ለ ነጠላ ፖሊጎን በ ገጽታው ላይ ለ እቃው: ጥላ ማጥሊያ ጥላ ይቀላቀላል ከ ቀለሞች ጋር በ ፖሊጎን ባሻገር: Phong ጥላ መካከለኛ ቀለም ለ እያንዳንዱ ፒክስል የ ከበበውን: እና የሚያስፈልገውን በጣም አስፈላጊ ሐይል
ጥላ
ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ ጥላ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ
3ዲ ጥላ ማብሪያ/ማጥፊያ
Surface አንግል
አንግል ያስገቡ ከ 0 እስከ 90 ዲግሪዎች ለ ጥላ ማጥሊያ
ካሜራ
ለተመረጠው የ 3ዲ እቃ ካሜራ ምርጫ ማሰናጃ
እርቀት
በ ተመረጠው እቃ እና በ ካሜራው መካከል የሚኖረውን እርቀት ያስገቡ
የ ፎካል እርዝመት
ያስገቡ የ focal እርዝመት ለ ካሜራ: ትንሽ ዋጋ ተመሳሳይ ለ "fisheye" lens, እና ትልቅ ዋጋ ወደ telephoto lens.