3ዲ ውጤቶች

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ 3ዲ እቃ(ዎችs) ባህሪ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ምልክት

3D Effects


ጂዮሜትሪ

የ ተመረጠውን የ 3ዲ እቃ ማስተካከያ: እርስዎ ማሻሻል የሚችሉት የ 3ዲ እቃ ቅርጽ ከ 2ዲ እቃ በ መቀየር የ ተፈጠረ ነው: 2ዲ እቃ ወደ 3ዲ ለ መቀየር እቃውን ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ 3ዲ ወይንም መቀየሪያ - ወደ 3ዲ ማዞሪያ እቃ .

ጥላ

ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ ጥላ እና የ ብርሃን ምንጭ ምርጫ ማሰናጃ

የ ብርሃን ምንጭ

ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ የ ብርሃን ምንጭ መግለጫ

Textures

ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ የ ገጽታ ክፍል ባህሪ ማሰናጃ: ይህ ገጽታ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በ ተመረጠው እቃ ላይ የ ገጽታ ክፍል ከ ፈጸሙ በኋላ ነው: በፍጥነት የ ገጽታ ክፍል ለ መፈጸም ወደ ተመረጠው እቃ: ይክፈቱ አዳራሽ ተጭነው ይያዙ Shift+ እና ከዛ ይጎትቱ ምስል ወደ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ

Material

የ ተመረጠውን የ 3ዲ እቃ ቀለም መቀየሪያ

Please support us!