ማሰለፊያ

የ አሁኑን ክፍል ወይንም የ ተመረጡትን ክፍሎች ይዞታዎች ማሰለፊያ ምርጫ ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...


በ አግድም

ይምረጡ የ አግድም ማሰለፊያ ምርጫ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ወደ ክፍል ይዞታዎች ውስጥ

ነባር

ቁጥሮችን በ ቀኝ እና ጽሁፍ በ ግራ ማሰለፊያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ነባር ምርጫ ከተመረጠ: ቁጥሮች በ ቀኝ ይሰለፋሉ እና ጽሁፍ በ ግራ-እኩል ይካፈላል


በ ግራ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ግራ ማሰለፊያ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

በ ግራ ማሰለፊያ

በ ቀኝ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ቀኝ ማሰለፊያ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

በ ቀኝ ማሰለፊያ

መሀከል

የ ክፍል ይዞታዎች በ አግድም መሀከል ማሰለፊያ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

እኩል ማካፈያ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ክፍሉ ድንበሮች ማሰለፊያ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

እኩል ማካፈያ

የተሞላ

የ ክፍል ይዞታዎች መድገሚያ (ቁጥር እና ጽሁፍ) የሚታየው የ ክፍሉ መጠን እስኪሞላ ድረስ: ይህ ገጽታ የ መስመር መጨረሻ ላለው ጽሁፍ አይሰራም

ተሰራጭቷል

ይዞታዎችን እኩል ማሰለፊያ በ ሁሉም ክፍል ውስጥ: የተለየ እኩል ማካፈልየ ጽሁፍ መጨረሻ መስመር እኩል ማካፈያ

ማስረጊያ

እርስዎ ባስገቡት መጠን መሰረት የ ክፍሉን ጠርዝ በ ግራ በኩል ማስረጊያ

በ ቁመት

ይምረጡ የ ቁመት ማሰለፊያ ምርጫ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ወደ ክፍል ይዞታዎች ውስጥ

ነባር

የ ክፍል ይዞታዎች በ ክፍሉ ከ ታች በኩል ማሰለፊያ

ከ ላይ

የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በላይ ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ከ ታች

የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ በታች ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

ከ ታች ማሰለፊያ

መሀከል

በ ክፍሉ ውስጥ ያሉትን ይዞታዎች በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ

ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

በ ቁመት መሀከል ማሰለፊያ

እኩል ማካፈያ

በ ክፍሉ ውስጥ ያሉትን ይዞታዎች ማሰለፊያ በ ክፍሉ ከ ላይ እና ከ ታች ድንበር ውስጥ

ተሰራጭቷል

ተመሳሳይ እንደ እኩል ማካፈያ የ ጽሁፍ አቅጣጫ በ ቁመት ካልሆነ: ከዛ ተመሳሳይ ባህሪ ያሳያል: ከ አግድም ይልቅ ይሰራጫል ማሰናጃ: ይህ ማለት: የ መጨረሻው መስመር እኩል ይካፈላል

የ ጽሁፍ አቅጣጫ

የ ክፍል ይዞታዎች የ ጽሁፍ አቅጣጫ ማሰናጃ

ይጫኑ በ መቆጣጠሪያው ላይ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ለ ማሰናዳት

ዲግሪዎች

ለ ተመረጠው ክፍል(ሎች) የ ጽሁፍ ማዞሪያ አንግል ማስገቢያ: አዎንታዊ ቁጥር ጽሁፉን ወደ ግራ ያዞራል እና አሉታዊ ቁጥር ጽሁፉን ወደ ቀኝ ያዞራል

ማመሳከሪያ ጠርዝ

የ ክፍል ጠርዝ ይወስኑ የ ሚዞረውን ጽሁፍ ለ መጻፍ

  1. የ ጽሁፍ ተጨማሪ ከ ዝቅተኛ ክፍል ድንበር: የ ዞረውን ጽሁፍ ከ ታችኛው ክፍል ጠርዝ ወደ ውጪ መጻፊያ

  2. የ ጽሁፍ ተጨማሪ ከ ከፍተኛ ክፍል ድንበር: የ ዞረውን ጽሁፍ ከ ከፍተኛ ክፍል ጠርዝ ወደ ውጪ መጻፊያ

  3. የ ጽሁፍ ተጨማሪ በ ክፍሎች ውስጥ: የ ዞረውን ጽሁፍ በ ክፍል ውስጥ ብቻ መጻፊያ

በ ቁመት የተደረደረ

ጽሁፍ በ ቁመት ማሰለፊያ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

የ እስያ እቅድ ዘዴ

ይህ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ዝግጁ የሚሆነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ካስቻሉ ነው: እና የ ጽሁፍ አቅጣጫ በ ቁመት ከ ተሰናዳ ነው የ እስያ ባህሪዎችን ማሰለፊያ አንድ ወደ ታች ከ ሌላው የ ተመረጠው ክፍል(ሎች). ክፍሉ ከ አንድ መስመር በላይ ጽሁፍ ከያዘ: መስመሮቹ ይቀየራሉ ወደ ጽሁፍ አምዶች እና ይዘጋጃሉ ከ ቀኝ ወደ ግራ: የ ምእራባውያን ባህሪዎች በ ተቀየረ ጽሁፍ ውስጥ 90 ዲግሪዎች ወደ ቀኝ በኩል ይዞራሉ: የ እስያ ባህሪዎች ግን አይዞሩም

ባህሪዎች

በ ክፍል ውስጥ የ ጽሁፍ አቅጣጫ መወሰኛ

ጽሁፍ ራሱ በራሱ መጠቅለያ

ጽሁፍ መጠቅለያ በ ሌላ መስመር ላይ በ ክፍል ድንበር ውስጥ: የ መስመር ቁጥር ይለያያል እንደ ክፍሉ ስፋት በ እጅ የ መስመር መጨረሻ ለ ማስገባት: ይጫኑ +Enter በ ክፍል ውስጥ

የ መስመር መጨረሻ በ ክፍሎች ውስጥ ማስገቢያ

ጭረት ንቁ ነው

የ ቃላት ጭረት ማስቻያ ለ ጽሁፍ መጠቅለያ ወደሚቀጥለው መስመር

በ ክፍሉ ልክ መጠን ማሳነሻ

የ አሁኑን የ ፊደል መጠን መቀነሻ ስለዚህ ይዞታዎቹ በ ክፍሉ ልክ ይሆናሉ እና በ አሁኑ ክፍል ስፋት ልክ: እርስዎ መፈጸም አይችሉም ይህን ትእዛዝ ወደ ክፍል ውስጥ የ መስመር መጨረሻ ለያዘ

Please support us!