የ አምድ ስፋት

የ አሁኑን አምድ ወይንም የ ተመረጠውን አምድ ስፋት መቀየሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Columns - Width.

Open context menu of a column header in a database table - choose Column Width.


እርስዎ የ አምድ ስፋት መቀየር ይችላሉ በ መጎተት መከፋፈያውን ከ አምድ ራስጌ አጠገብ ያለውን

ስፋት

መጠቀም የሚፈልጉትን የ አምድ ስፋት ያስገቡ

የ አሁኑን ፊደል መሰረት ባደረገ የ አምድ ስፋት ራሱ በራሱ ያስተካክላል

Please support us!