ወደ ኋላ መላኪያ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ታች አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ታች መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች በስተ ጀርባ ይሆናል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Arrange - Send to Back (LibreOffice Writer, LibreOffice Calc).

Choose Shape - Arrange - Send to Back (LibreOffice Draw).

Shift++መቀነስ ምልክት (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ)

Open context menu - choose Arrange - Send to Back (LibreOffice Impress).

ምልክት

ወደ ኋላ መላኪያ


Please support us!