ቦታ እና መጠን
የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መመጠኛ ወይንም ማንቀሳቀሻ
ቦታ
በ ገጹ ላይ ለ ተመረጠውን እቃ ቦታ ይወስኑ
የ X ቦታ
የ አግድም እርዝመት ያስገቡ እቃውን ማንቀሳቀስ የሚፈልጉበትን ከ መሰረታዊ ነጥብ አንጻር በ መጋጠሚያው ከ ተመረጠው
የ Y ቦታ
የ ቁመት እርዝመት ያስገቡ እቃውን ማንቀሳቀስ የሚፈልጉበትን ከ መሰረታዊ ነጥብ አንጻር በ መጋጠሚያው ከ ተመረጠው
የ ቤዝ ነጥብ
ይጫኑ የ መሰረታዊ ነጥብ በ መጋጠሚያ ላይ: እና ከዛ ያስገቡ መጠኑን እቃው ከ መሰረታዊ ነጥብ አንፃር የሚቀየርበትን እርስዎ የ መረጡትን በ Y ቦታ እና በ X ቦታ ሳጥን ውስጥ: የ መሰረታዊ ነጥብ ይስማማል እንደ እቃው ምርጫ አያያዝ
መጠን
የ ተመረጠውን እቃ ከ ተመረጠው መሰረታዊ ነጥብ አንፃር በምን ያህል መጠን እርስዎ እንደገና መመጠን እንደሚፈልጉ ይወስኑ
ስፋት
ለ ተመረጠው እቃ ስፋት ያስገቡ
እርዝመት
ለ ተመረጠው እቃ እርዝመት ያስገቡ
መጠን መጠበቂያ
የ ተመረጠው እቃ እንደገና በሚመጠን ጊዜ ተመጣጣኝነቱን መጠበቂያ
ቤዝ ነጥብ
ይጫኑ በ መሰረታዊ ነጥብ በ መጋጠሚያ ላይ: እና ከዛ ያስገቡ አዲስ የ አቅጣጫ መጠን ለ ተመረጠው እቃ በ ስፋት እና እርዝመት ሳጥኖች ውስጥ
መጠበቂያ
ቦታ
የ ተመረጠው እቃ መጠን ወይን ቦታ እንዳይቀየር መከልከያ
መጠን
እቃውን እንደገና ከ መመጠን መከልከያ
ማስማሚያ
መወሰኛ: የ መሳያ እቃ መጠን ይስተካከል እንደሆን በሚገባው ጽሁፍ መጠን ልክ
በ ጽሁፉ ስፋት ልክ
የ እቃውን ስፋት ማስፊያ በ ጽሁፉ ስፋት ልክ: እቃው አነስተኛ ከሆነ ከ ጽሁፉ
በ ጽሁፉ እርዝመት ልክ
የ እቃውን እርዝመት ማስፊያ በ ጽሁፉ እርዝመት ልክ: እቃው አነስተኛ ከሆነ ከ ጽሁፉ