የ ቀስት ዘዴዎች
የ ቀስት ዘዴዎች ማረሚያ ወይንም መፍጠሪያ
የ ቀስት ዘዴዎች ማደራጃ
የ አሁኑን የ ቀስት ዘዴዎች ዝርዝር ማደራጀት ያስችሎታል
አርእስት
የ ተመረጠውን የ ቀስት ዘዴ ስም ማሳያ
የ ቀስት ዘዴ
ይምረጡ በ ቅድሚያ የ ተገለ የ ቀስት ዘዴ ምልክት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
መጨመሪያ
የ ቀስት ዘዴ ማስተካከያ ለ መግለጽ: ይምረጡ የ መሳያ እቃ በ ሰነድ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ እዚህ
ማሻሻያ
የ ተመረጠውን የ ቀስት ዘዴ ስም መቀየሪያ
የ ቀስት ዘዴዎች መጫኛ
የ ቀስት ዘዴዎች ዝርዝር ማምጫ
የ ቀስት ዘዴዎች ማሰቀመጫ
የ አሁኑን የ ቀስት ዝርዝር ማስቀመጫ: እርስዎ በሚፈልጉ ጊዜ መጫን እንዲችሉ