በ አግድም መሀከል

የ ተመረጡትን እቃዎች በ አግድም መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ አግድም መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Align - Centered (LibreOffice Writer, LibreOffice Calc).

Choose Shape - Align - Centered (objects selected) (LibreOffice Draw).

On Align bar (LibreOffice Impress, LibreOffice Draw), click

ምልክት

መሀከል


ይህ ትእዛዝ በ ተመረጡት እቃዎች በ ቁመት ቦታ ላይ ምንም ተጽእኖ አይፈጥርም እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ

Please support us!