አደራጅ
ለ ተመረጠው ዘዴ ምርጫ ማሰናጃ
ስም
Displays the name of the selected style. If you are creating or modifying a custom style, enter a name for the style. You cannot change the name of a predefined style.
AutoUpdate
ዘዴውን ማሻሻያ እርስዎ በሚፈጽሙ ጊዜ በ ቀጥታ አቀራረብ ወደ አንቀጽ ይህን ዘዴ በ መጠቀም በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ይህን የ አቀራረብ ዘዴ የሚጠቀም ሁሉም አንቀጾች በሙሉ ራሱ በራሱ ይሻሻላል
የሚቀጥለው ዘዴ
ይምረጡ የ ነበረ ዘዴ እርስዎ መከተል የሚፈልጉት የ አሁኑ ዘዴ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ለ አንቀጽ ዘዴዎች: የሚቀጥለው ዘዴ የ ተፈጠረው ወደ አንቀጹ የሚፈጸመው እርስዎ ማስገቢያውን በሚጫኑ ጊዜ ነው: ለ ገጽ ዘዴዎች: የሚቀጥለው ዘዴ ወደ ገጽ የሚፈጸመው አዲስ ገጽ ሲፈጥሩ ነው
ተገናኝቷል ከ
ይምረጡ የ ነበረ ዘዴ እርስዎ መሰረት ማድረግ የሚፈልጉትን ለ አዲስ ዘዴ: ወይንም ይምረጡ ምንም እርስዎ የራስዎትን ዘዴ ለ መግለጽ
ምድብ
ለ አሁኑ ዘዴ ምድብ ማሳያ: እርስዎ የሚፈጥሩ ወይንም የሚያሻሽሉ ከሆነ አዲስ ዘዴ: ይምረጡ 'ዘዴ ማስተካከያ' ከ ዝርዝር ውስጥ
እርስዎ መቀየር አይችሉም በቅሚያ የተወሰነ ዘዴ ምድብን
ይዟል
በ አሁኑ ዘዴ ውስጥ የ ተጠቀሙትን አቀራረብ መግለጫ
አቋራጭ ቁልፍ መመደቢያ
መክፈቻ የ መሳሪያ - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ tab ገጽ ለ አሁኑ ዘዴ አቋራጭ ቁል የሚመድቡበት