ማስረጊያ እና ክፍተት
ለ አንቀጽ የ ማስረጊያ እና የ ክፍተት ምርጫ ማሰናጃ
በዚህ ንግግር ውስጥ የ መለኪያውን ክፍሎች ለመቀየር ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ የ መለኪያ ክፍል ከ ማሰናጃ ቦታ ውስጥ
እንዲሁም ይችላሉ ማስረጊያ ማሰናጃ ማስመሪያ በ መጠቀም : ማስመሪያውን ለ ማሳየት: ይምረጡ መመልከቻ - ማስመሪያ
ማስረጊያ
ይወስኑ የ ክፍተት መጠን እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ግራ እና በ ቀኝ መስመር መካከል እና በ አንቀጾች ውስጥ
ከ ጽሁፍ በፊት
እርስዎ ከ ገጽ ጠርዝ ጀምሮ ማስረግ የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ክፍተት መጠን ያስገቡ: እርስዎ አንቀጹ ከ ገጽ መስመር ጀምሮ እንዲስፋፋ ከፈለጉ: የ አሉታዊ ቁጥር ያስገቡ: ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ግራ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ግራ ገጽ መስመር አንጻር: ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ቀኝ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ቀኝ ገጽ መስመር አንጻር
ከ ጽሁፉ በኋላ
እርስዎ ከ ገጽ ጠርዝ ጀምሮ ማስረግ የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ክፍተት መጠን ያስገቡ: እርስዎ አንቀጹ ከ ገጽ መስመር ጀምሮ እንዲስፋፋ ከፈለጉ: የ አሉታዊ ቁጥር ያስገቡ: ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ቀኝ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ቀኝ ገጽ መስመር አንጻር: ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ቋንቋዎች ውስጥ: የ ግራ ጠርዝ አንቀጽ ይሰርጋል ከ ግራ ገጽ መስመር አንጻር
የ መጀመሪያ መስመር
እርስዎ በሚወስኑት መጠን የ አንቀጽ መጀመሪያ መስመር ማስረጊያ: ተንሳፋፊ ማስረጊያ ለ መፍጠር አዎንታዊ የ ቁጥር ዋጋ ያስገቡ ከ "ጽሁፍ በፊት" እና አሉታዊ የ ቁጥር ዋጋ ያስገቡ ለ "መጀመሪያ መስመር": የ አንቀጽ መጀመሪያ መስመር ለ ማስረግ የ ቁጥር መስጫ ወይንም ነጥቦችን የሚጠቀም ይምረጡ " አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ - ቦታዎች ":
Automatic
ራሱ በራሱ አንቀጽ ማስረጊያ እንደ ፊደል መጠን እና መስመር ክፍተት: ይህ ማሰናጃ በ መጀመሪያ መስመር ሳጥን ከተተወ
ክፍተት
በ ተመረጡት አንቀጾች መካከል መተው የሚፈልጉትን ክፍተት መወሰኛ
ከ አንቀጹ በላይ
ከ ተመረጡት አንቀጽ(ጾች) በላይ መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
ከ አንቀጹ በታች
ከ ተመረጡት አንቀጽ(ጾች) ስር መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
በ ተመሳሳይ አንቀጽ ዘዴዎች መከከል ክፍተት አትጨምር
ማንኛውንም ክፍተት መወሰኛ ከዚህ አንቀጽ በፊት እና በኋላ አይፈጸምም ቀደም ያለው እና የሚቀጥለው አንቀጾች ተመሳሳይ የ አንቀጽ ዘዴ ክሆነ
የ መስመር ክፍተት
በ ተመረጡት አንቀጾች መካከል መተው የሚፈልጉትን የ መስመር ክፍተት መወሰኛ
ነጠላ
Applies single line spacing to the current paragraph. This is the default setting.
1.5 መስመሮች
Sets the line spacing to 1.5 lines.
ድርብ
Sets the line spacing to two lines.
ተመጣጣኝ
ይህን ምርጫ ይምረጡ እና ከዛ ያስገቡ በ ፐርሰንት ዋጋ በ ሳጥን ውስጥ: ይህ 100% የሚወክለው ነጠላ መስመር ክፍተት ነው
ቢያንስ
አነስተኛ የ መስመር ክፍተት ዋጋ ማሰናጃ: እርስዎ በ ሳጥን ውስጥ በሚያስገቡት
እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ ተለያያ የ ፊደል መጠን በ አንቀጽ ውስጥ: የ መስመር ክፍተት ራሱ በራሱ ይስተካከላል ወደ ትልቁ የ ፊደል መጠን: እርስዎ የሚመርጡ ከሆነ ተመሳሳይ ክፍተት መስመሮች: ዋጋ ይወስኑ ቢያንስ ተመሳሳይ የሆነ ከ ትልቁ የ ፊደል መጠን ጋር
ቀዳሚ
እርስዎ በ መስመሮች መካከል ላስገቡት ክፍተት የ ቁመት ክፍተት እርዝመት ማሰናጃ
Fixed
Sets the line spacing to exactly match the value that you enter in the box. This can result in cropped characters.
ከ
መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ክፍተት ዋጋ ያስገቡ
Register-true
Activate
የ መሰረታዊ መስመር ማሰለፊያ ለ እያንዳንዱ መስመር ለ ጽሁፍ በ ቁመት ሰነድ መጋጠሚያ ውስጥ: ስለዚህ እያንዳንዱ መስመር ተመሳሳይ እርዝመት ይኖረዋል: ይህን ገጽታ ለ መጠቀም: እርስዎ በ መጀመሪያ ማስጀመር አለብዎት በ እውነት-መመዝገቢያ ምርጫ ለ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ: ይህን ለማድረግ: ይምረጡ አቀራረብ – ገጽ ይጫኑ በ ገጽ tab ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ከ በ እውነት-መመዝገቢያ ሳጥን ውስጥ በ እቅድ ማሰናጃ ቦታ ውስጥ