የ እስያ ጽሁፍ
Set the typographic options for cells or paragraphs in Asian language files. To enable Asian language support, choose Language Settings - Languages in the Options dialog box, and then select the Enabled box in the Asian language support area. The Asian typography options are ignored in HTML documents.
መስመር መቀየሪያ
ምርጫዎች ማሰናጃ ለ መስመር መጨረሻ ለ እስያ ቋንቋ ሰነዶች
የ ተከለከሉ ዝርዝር ባህሪዎችን በ መስመሮች መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ መፈጸሚያ
የ ባህሪዎች መስመር ከ መጀመር ወይንም ከ መጨረስ መከልከያ ከ ዝርዝር ውስጥ: ባህሪዎቹ እንደገና ማዛወሪያ ቀደም ወዳለው ወይንም ወደሚቀጥለው መስመር ዝርዝር ለማረም የ ተከለከሉ ባህሪዎች: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫ መሳሪያዎች - ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃ - የ እስያ ጽሁፍ
ተንሳፋፊ ስርአተ ነጥብ መፍቀጃ
መከልከያ ኮማ እና ነጥቦች መስመር ከ መጨረሻ: በምትኩ እነዚህ ባህሪዎች ይጨመራሉ በ መስመር መጨረሻ ላይ: በ ገጽ ኅዳግ ላይ ቢሆንም
Apply spacing between Asian and non-Asian text
ክፍተት ማስገቢያ ለ ተለዩ እና የ ፊደል ጽሁፍ ውስጥ