እቃ መደርደሪያ
መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር የተደበቁ የ እቃ መደርደሪያዎች ለማሳየት እና ለመደበቅ የ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ምልክቶች እና ምርጫዎች እርስዎን የሚያስችለው መድረስ ነው ወደ LibreOffice ትእዛዞች
ማስተካከያ
ምልክቶች ለመጨመር: ለማረም እና ለማስወገድ ንግግር መክፈቻ
እንደነበር መመለሻ
ይምረጡ እቃ መደርደሪያውን እንደ ነበር ለመመለስ ወደ ነባር ይዞታቸው: አንዳንድ እቃ መደርደሪያ ራሱ በራሱ ይታያል እንደ አገባቡ አይነት