ማሳያ & እቅድ መመልከቻ

መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ የ መመልከቻውን ማሳያ LibreOffice. የ አሁኑ ማሳያ መጠን የሚታየው በ ፐርሰንት ዋጋ ነው በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose View - Zoom.

Double-click or right-click the field on the Status bar.


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ማሳያ ትንሽ ይለያያል በ Unix, Linux: እና Windows ውስጥ: በ 100% ማሳያ ዘዴ የ ተቀመጠ ሰነድ በ Windows ውስጥ: በ ትልቅ ዘዴ ነው የሚታየው በ Unix/Linux ውስጥ: የ ማሳያ መጠን ለ መቀየር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ወይንም በ ቀኝ- ይጫኑ በ ፐርሰንት ዋጋ ላይ በ ሁኔታዎች ማሳያ መደርደሪያ ላይ እና ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉትን መጠን


የ ማሳያ መጠን

የ ማሳያ መጠን ማሰናጃ ለ አሁኑ ሰነድ እና ለ ሁሉም ተመሳስይ አይነት ሰነዶች ከዚህ በኋላ ለሚከፍቱት

አጥጋቢ

በ ስፋቱ እና በ እርዝመቱ ልክ

በ ስፋቱ ልክ

የ ሰነዱን ገጽ ሙሉ ስፋት ማሳያ: የ ላይኛው እና የ ታችኛው ጠርዝ ላይታይ ይችላል

100 %

ሰነዱን በ ዋናው መጠን ማሳያ

ተለዋዋጭ

የማሳያ መጠን ማስገቢያ እርስዎ ሰነዱን ማየት እንደሚፈልጉት: በ ሳጥኑ ውስጥ ፐርሰንት ያስገቡ

እቅድ መመልከቻ

ለ ጽሁፍ ሰነዶች እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መመልከቻውን እቅድ: ይቀንሱ የ ማሳያውን መጠን ተጽእኖውን ለማየት በ ተለያዩ መመልከቻ እቅድ ማሰናጃዎች ውስጥ

ራሱ በራሱ

ራሱ በራሱ የ መመልክከቻ እቅድ ማሳያ ገጾች ጎን ለ ጎን: የማሳያ መጠኑ እስከሚችለው ድረስ

ነጠላ ገጽ

የ ነጠላ ገጽ መመልከቻ እቅድ የሚያሳያቸው ገጾች አንዱን ከ አንዱ ስር ነው: ጎን ለ ጎን አይደለም

አምዶች

በ አምድ መመልከቻ እቅድ ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ለ ገጾች የ ተሰጠው ቁጥር ከ አምዶች ጎን ለ ጎን: የ አምዶች ቁጥር ያስገቡ

በ መጽሀፍ ዘዴ

በ መጽሀፍ መመልከቻ ዘዴ እቅድ ውስጥ ለ እርስዎ ሁለት ገጾች ይታያል ጎን ለ ጎን በ ተከፈተ መጽሀፍ ውስጥ: የ መጀመሪያው ገጽ የ ቀኝ ገጽ ነው ከ ጎዶሎ ገጽ ቁጥር ጋር

Please support us!