ለውጦች ማሳያ
You can change the display properties of the markup elements by choosing LibreOffice Writer - Changes in the Options dialog box.LibreOffice Calc - Changes in the Options dialog box.
የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ሰነዱ ላይ ለውጥ በተደረገበት አካባቢ ሲያደርጉ ጠቃሚ ምክር ይታያል ደራሲው: ቀን እና ሰአት ለውጡ የተፈጸመበት ይታያል የ ተስፋፉ ምክሮች ንቁ ከሆኑ: የ ለውጡ አይነት: እና የተያያዘው አስተያየት በ ሙሉ ይታያል
የ ሰንጠረዥ ለውጦችን ማሳያ
የ ተመዘገቡ ለውጦችን ማሳያ ወይንም መደበቂያ
የ ተቀበሉትን ለውጦች ማሳያ
የተቀበሉትን ለውጦችን ማሳያ ወይንም መደበቂያ
Show rejected changes
ያልተቀበሉትን ለውጦችን ማሳያ ወይንም መደበቂያ