LibreOffice 6.3 እርዳታ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ለውጦችን ለ መከታተል ዝግጁ የሆኑ ትእዛዞች ዝርዝር
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Edit - Track Changes.
Tracks each change that is made in the current document by author and date.
ተጠቃሚ ከ ማቦዘን መከልከያ የ ለውጥ መቅረጫ ገጽታ: ወይንም ከ እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም ለውጦችን ተጠቃሚው የ መግቢያ ቃል ካላስገባ በስተቀር
የ ተመዘገቡ ለውጦችን ማሳያ ወይንም መደበቂያ
የ ተመዘገቡትን ለውጦች እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም
ለ ተመዘገበው ለውጥ አስተያየት ያስገቡ
እርስዎ ከ መረጡት ሰነድ ጋር የ አሁኑን ሰነድ ማወዳደሪያ የ ተመረጠው ሰነድ ይዞታ ምልክት ይደረግበታል ለማጥፋት በ ንግግር መክፈቻ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ተመረጠውን ፋይል ይዞታዎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መምረጥ አስፈላጊ የ ጠፋ ማስገቢያዎችን: መጫን አልቀበልም እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ
በ ኮፒ ላይ የ ተደረገውን ለውጥ ማምጫ ወደ ተመሳሳይ ሰነድ ወደ ዋናው ሰነድ: የ ተፈጸመ ለውጥ በ ግርጌ ማስታወሻ: በ ራስጌዎች: ክፈፎች: እና ሜዳዎች ላይ ይተዋል ተመሳሳይ ለውጦች ራሱ በራሱ ይዋሀዳል
Please support us!