ማተሚያ
የ አሁኑን ሰነድ ማተሚያ: ምርጫ ወይንም እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን ገጽ: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ ማተሚያ ምርጫ ለ አሁኑ ሰነድ የ ማተሚያ ምርጫ ይለያያል እንደ ማተሚያው እና እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ መስሪያ ስርአት አይነት
The Print dialog consists of three main parts: A preview with navigation buttons, several tab pages with control elements specific to the current document type, and the Print, Cancel and Help buttons.
እርስዎ ሰነዶችን እንዴት እንደሚያትሙ ማወቅ ከ ፈለጉ: ይጫኑ ከሚቀጥሉት አገናኞች አንዱ ላይ ይጫኑ
Printing text documents:
Printing spreadsheets:
Printing presentations:
General printing:
The settings that you define in the Print dialog are valid only for the current print job that you start by clicking the Print button. If you want to change some options permanently, open Tools - Options - LibreOffice (application name) - Print.
ነባር ለማሰናዳት LibreOffice የ ማተሚያ ምርጫ ለ ጽሁፍ ሰነድ: ይምረጡ መሳሪያዎች – ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ – ማተሚያ
ነባር ለማሰናዳት LibreOffice የ ማተሚያ ምርጫ ለ ሰንጠረዥ ሰነድ: ይምረጡ መሳሪያዎች – ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ – ማተሚያ
ነባር ለማሰናዳት LibreOffice የ ማተሚያ ምርጫ ለ ማቅረቢያ ሰነድ: ይምረጡ መሳሪያዎች – ምርጫ - LibreOffice ማስደነቂያ – ማተሚያ
Press Shift+F1 or choose and point to any control element in the Print dialog to see an extended help text.
ቅድመ እይታ
ቅድመ እይታ የሚያሳየው እያንዳንዱ ወረቀት ምን እንደሚመስል ነው: እርስዎ በ ሁሉም ወረቀቶች ውስጥ መቃኘት ይችላሉ ከ ታች በኩል ባሉት ቁልፎች ከ ቅድመ እይታው በታች
ባጠቃላይ
On the General tab page, you find the most important control elements for printing. You can define which contents of your document are to be printed. You can select the printer and open the Printer Settings dialog.
LibreOffice መጻፊያ / ሰንጠረዥ / ማስደነቂያ / መሳያ / ሂሳብ
የ tab ገጽ በ ተመሳሳይ ስም እንደ አሁኑ መተግበሪያ መጠቀም ይቻላል ለ መግለጽ ይዞታዎችን: ቀለም: መጠን እና ገጾችን የሚታተመውን: እርስዎ ለ አሁኑ ሰነድ የ ተወሰነ መግለጫ ያሰናዱ
የ ገጽ እቅድ
The Page Layout tab page can be used to save some sheets of paper by printing several pages onto each sheet of paper. You define the arrangement and size of output pages on the physical paper.
መቀየሪያ የ ገጾች አዘገጃጀት የሚታተመውን በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ: ቅድመ እይታ የሚያሳየው ወረቀቱ በ መጨረሻ ምን እንደሚመስል ነው
ለ አንዳንድ የ ሰነድ አይነቶች: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ እንደ brochure ለማተም
ምርጫዎች
On the Options tab page you can set some additional options for the current print job. For example, here you can specify to print to a file instead of printing on a printer.
Unix hints
You can also use the Printer Settings to specify additional printer options.