ቴምፕሌቶች

የ እርስዎን ቴምፕሌቶች ማደራጀት እና ማረም ያስችሎታል: እንዲሁም የ አሁኑን ፋይል እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Select File - Templates.


እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጫ

የ አሁኑን ሰነድ እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጫ

ቴምፕሌት መክፈቻ

እርስዎ ቴምፕሌት ለ ማረም የሚመርጡበት ንግግር መክፈቻ

የ ቴምፕሌት አስተዳዳሪ

የ ቴምፕሌት አስተዳዳሪ ንግግር ቴምፕሌት ያስተዳድራል እና አዲስ ቴምፕሌት በ መጠቀም ሰነድ መጀመር ያስችላል

Please support us!