ደህንነት
ለ አሁኑ ሰነድ የ መግቢያ ቃል ምርጫ ማሰናጃ
ፋይል መክፈቻ ለንባብ-ብቻ
ይምረጡ ይህ ሰነድ ሲከፈት በ ንባብ-ዘዴ ብቻ ለማስቻል
ይህ ፋይል የ ማካፈያ ምርጫ ሰነድ በ ድንገት ከ መቀይር ይጠብቃል: እንዲሁም የ ሰነዱን ኮፒ ማረም እና ማስቀመጥ ይቻላል: በ ተመሳሳይ ስም እንደ ዋናው ሰነድ
ለውጦች መቅረጫ
ይምረጡ ለውጦችን መመዝገብ እንዲችል ለማስቻል: ይህ ተመሳሳይ ነው ከ ማረሚያ - ለውጦችን መከታተያ - መመዝገቢያ ጋር
ለ መጠበቅ የ መመዝገብ ሁኔታ በ መግቢያ ቃል: ይጫኑ መጠበቂያ እና ያስገቡ የ መግቢያ ቃል: ሌሎች የዚህ ሰነድ ተጠቃሚዎች ለውጦች መፈጸም ይችላሉ: ነገር ግን መመዝገቡን ማሰናከል አይችሉም የ መግቢያ ቃሉን ካላወቁ
የሚጠበቅ / የማይጠበቅ
ለውጥ ከ መመዝገብ መቀየር ይጠብቀዋል: ለውጥ መመዝገብ ከ ተጠበቀ ለ አሁኑ ሰነድ: ቁልፉ ይሰየማል አትጠብቅ ይጫኑ አትጠብቅ እና ይጻፉ ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ጥበቃውን ለማሰናከል: