LibreOffice 6.3 እርዳታ
Export the document in PDF or EPUB formats.
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose File - Export As... .
የ አሁኑን ፋይል ማስቀመጫ ወደ Portable Document Format (PDF) version 1.4. የ PDF ፋይል መመልከት እና ማተም ይቻላል በማንኛውም መድረክ በ ዋናው አቀራረብ እንደ ነበረ: ይህን የሚደግፍ ሶፍትዌር ከ ተገጠመ
የ እርስዎን ነባር PDF ማሰናጃ በ መጠቀም ጠቅላላ ሰነዱን መላኪያ
መላኪያ የ አሁኑን ፋይል ወደ EPUB.
EPUB መደበኛ የ ኤሌክትሮኒክ መጽሀፍ ፋይሎች ነው ከ ተጨማሪዎች ጋር: .epub ማውረድ እና ማንበብ ይቻላል በ ተለያዩ አካሎች ላይ እንደ ስማርት ስልኮች: ታብሌቶች: ኮምፒዩተሮች: ወይንም ኤ-ማንበቢያ
የ እርስዎን ነባር EPUB ማሰናጃ በ መጠቀም ጠቅላላ ሰነዱን መላኪያ
Please support us!