የ ጽሁፍ ፋይሎች መላኪያ

ጽሁፍ ፋይሎች መላኪያ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው የ ጽሁፍ ፋይሎች መላኪያ መግለጽ ነው: ንግግሩ ይታያል እርስዎ ካስቀመጡ የ ሰንጠረዥ ዳታ እንደ ፋይል አይነት "ጽሁፍ CSV": እና የ ማጣሪያ ማሰናጃ ማረሚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ከ መረጡ ማሰቀመጫ እንደ ንግግር ውስጥ

የሜዳ ምርጫዎች

መግለጫ የ ሜዳ መላያያ: ጽሁፍ መለያያ: እና ባህሪዎች ማሰናጃ ለ ጽሁፍ መላኪያ የሚጠቀሙበት

ባህሪ ማሰናጃ

ለ ጽሁፍ መላኪያ የ ባህሪዎች ማሰናጃ መግለጫ

የ ሜዳ ቅደም ተከተል

ይምረጡ ወይንም ያስገቡ የ ሜዳ ክፍተት የ ዳታ ሜዳዎች ለ መለያያ

የ ጽሁፍ ቅደም ተከተል

ይምረጡ ወይንም ያስገቡ የ ጽሁፍ ክፍተት ሁሉንም የ ዳታ ሜዳ የሚከብ

ሁሉንም የ ጽሁፍ ክፍሎች መጥቀሻ

ሁሉንም የ ጽሁፍ ክፍሎች መላኪያ በ ቀዳሚ እና ተከታይ የ ጥቅስ ባህሪዎች እንደ ተሰናዳው በ ጽሁፍ ምልክት ሳጥን ውስጥ: ምልክት ካልተደረገበት: እነዚህ የ ጽሁፍ ክፍሎች ብቻ ይጠቀሳሉ የ ሜዳ ምልክት ባህሪ የያዙት

የ ክፍሉን ይዞታ እንደሚታየው ማስቀመጫ

በ ነባር ተችሏል: ዳታ እንደሚታየው ይቀመጣል: የ ቁጥር አቀራረብንም ያካትታል: ይህ ምልክት ማድረጊያ ምልክት ካልተደረገበት: የ ዳታ ይዞታ ይቀመጣል እንደ አሮጌ እትም ሶፍትዌር

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

እንደ ቁጥር አቀራረብ አይነት: የ ክፍል ይዞታዎችን ማስቀመጫ ይጽፋል ዋጋዎች በሚመጡ ጊዜ እንደ ቁጥር ዋጋ የማይተረጎሙትን


የተወሰነ የአምድ ስፋት

ሁሉንም የ ዳታ ሜዳዎች መላኪያ በ ተወሰነ የስፋት ልክ

Please support us!