ስለ ማጣሪያዎች ማምጫ እና መላኪያ

በ LibreOffice, ኬራሱ ሌላ XML አቀራረብ እርስዎ መክፈት እና ማስቀመጥ ይችላሉ የ ተለዩ የ XML አቀራረብ

እርስዎ የ ፋይል አይነት እርስዎ እንዲመርጡ ይጠየቃሉ በ መክፈቻ ንግግር ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ካለዎት በ ጽሁፍ አቀራረብ እርስዎ መክፈት የሚፈልጉትን እንደ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ: እርስዎ መግለጽ አለብዎት የ ፋይል አይነት "ጽሁፍ CSV" ፋይል ከ መረጡ በኋላ

Basic Macros በ MS Office ሰነዶች ውስጥ

- መጫኛ/ማስቀመጫ የ - VBA Properties እርስዎ ማሰናጃውን መወሰን ይችላሉ ለ VBA macro codes በ MS Office ሰነዶች ውስጥ: የ VBA macros ማስኬድ አልተቻለም በ LibreOffice; በ መጀመሪያ መቀየር አለባቸው እና መስማማት: አንዳንዴ እርስዎ መጠቀም ይፈልጋሉ የ LibreOffice የሚታየውን ይዞታ ለ መቀየር በ Word, Excel ወይንም PowerPoint ፋይል ውስጥ እና ማስቀመጥ እንደገና በ Microsoft Office አቀራረብ ምንም ሳይቀየር የያዘውን macros: እርስዎ ባህሪውን ማሰናዳት ይችላሉ ለ LibreOffice እርስዎ እንደሚፈልጉት: በ አንዱ በ VBA macros ይቀመጣል አስተያየት በ ተሰጠበት ፎርም እንደ ንዑስ አሰራር ለ LibreOffice እና ሰነዱ ይቀመጣል እንደ በ MS Office አቀራረብ እንደገና በትክክል ይጻፋል: ወይንም እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ Microsoft Office macros የሚወገደውን በሚጫን ጊዜ: የ መጨረሻው ምርጫ ውጤታማ ነው ከ ቫይረስ ለ መጠበቅ በ Microsoft Office ሰነዶች ውስጥ

ማስታወሻ የ ውጪ አቀራረብ እና የ ፋይል አይነቶች በ ተመለከተ

አንዳንድ ማጣሪያዎች ባይገጠሙም እንኳን መምረጥ ይችላሉ የ መክፈቻ እና ማስቀመጫ ንግግር: እርስዎ ይህን ማጣሪያ ከመረጡ: መልእክት ለ እርስዎ ይታይዎታል እርስዎ ከፈለጉ ማጣሪያውን መግጠም እንደሚችሉ

የ ምክር ምልክት

የ ማጣሪያ ጽሁፍ መቀየሪያ እርስዎን የሚረዳው ጽሁፍ ለ መክፈት እና ለ ማስቀመጥ ነው በ ሌላ ፊደል መቀየሪያ: ማጣሪያው ንግግር ይከፈት እና እርስዎን ያስችላል ባህሪዎች መምረጥ እና ማሰናዳት: ነባር ፊደሎች: ቋንቋ እና የ አንቀጽ መጨረሻ ማሰናዳት ያስችሎታል


የ HTML አቀራረብ ማምጫ እና መላኪያ

በ LibreOffice መጻፊያ እርስዎ የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስገባት ይችላሉ በ እርስዎ የ HTML ሰነድ ውስጥ: የሚላኩት እንደ meta tags ነው: የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ ባህሪዎች የሚላኩት እንደ hyperlinks ነው

አስተያየቶች የ ተጠቀሙት ያልታወቁ ባህሪዎችን ያካትታሉ በ HTML ሰነድ ውስጥ: ማንኛውም ማስታወሻ የሚጀምር በ "HTML:..." እና የሚጨርስ በ ">" የሚታየው እንደ የ HTML code ነው: ነገር ግን የሚላከው ያለ እነዚህ መለያ ነው: በርካታ tags በ ጽሁፍ ዙሪያ ማካተት ይቻላል ከ "HTML:..." Accented characters በኋላ ይቀየራሉ ወደ ANSI ባህሪዎች ማሰናጃ: አስተያየቶች ይፈጠራሉ በሚመጣ ጊዜ (ለምሳሌ: ለ meta tags ምንም ቦታ በሌላቸው በ ፋይል ባህሪዎች ውስጥ ወይንም የማይታወቁ tags).

የ HTML ማምጫ ለ LibreOffice መጻፊያ ፋይሎችን ማንበብ ይችላል ያላቸውን የ UTF-8 ወይንም UCS2 ባህሪ coding. ሁሉም ባህሪዎች በ ANSI ባህሪዎች ውስጥ ያሉ ባህሪዎች ማሰናጃ ወይንም በ ስርአት ባህሪዎች ማሰናጃ ማሳየት ይቻላል

ወደ HTML በሚልኩ ጊዜ የ ተመረጠው የ ባህሪዎች ማሰናጃ በ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ ይጠቀሙ: ባህሪዎች እዛ የሌሉ የ ተጻፈ መቀየሪያ ፎርም አለ: በ ዘመናዊ መቃኛ ውስጥ በ ትክክል እንዲታይ እነዚህን ባህሪዎች በሚልኩ ጊዜ: ለ እርስዎ ተገቢው ማስጠንቀቂያ ይታያል

ከሆነ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ እርስዎ ይምረጡ የ Mozilla Firefox, MS Internet Explorer, ወይንም LibreOffice መጻፊያ እንደ መላኪያ ምርጫ: በሚልኩ ጊዜ ሁሉም አስፈላጊ የ ፊደሎች መለያ ይላካል በ ቀጥታ መለያዎች ውስጥ (ለምሳሌ: የ ጽሁፍ ቀለም: የ ፊደል መጠን: ማድመቂያ: ማዝመሚያ: እና ወዘተ) በ CSS1 ዘዴዎች ውስጥ (CSS stands for Cascading Style Sheets.) ማምጣት እንዲሁም የሚፈጸመው ይህን ደረጃ እንደጠበቀ ነው

የ "ፊደል" ባህሪ የሚስማማው ከ Mozilla Firefox ጋር ነው: ስለዚህ እርስዎ ከ መወሰኖት በፊት የ ፊደል መጠን አማራጭ ዋጋዎች ለ "ፊደል-ዘዴ" (ማዝመሚያ: ምንም), "ፊደል-የ ተለየ" (መደበኛ: ትንሽ:-ባርኔጣ) እና "ፊደል-ክብደት" (መደበኛ: ማድመቂያ).

የ MS Internet Explorer ወይንም LibreOffice መጻፊያ ከ ተሰናዳ እንደ መልካኢያ ምርጫ: የ መቆጣጠሪያ ሜዳ መጠን እና የ ውስጥ መስመር ይላካሉ እንደ ዘዴዎች (የ ማተሚያ አቀራረብ). CSS1 የ መጠን ባህሪዎች በ "ስፋት" እና "እርዝመት" ዋጋዎች: የ "ኅዳግ" ባህሪዎች ይጠቀማል እኩል ኅዳግ ለ ማሰናዳት በ ሁሉም ጠርዞች በኩል በ ገጹ ውስጥ: የ ተለያየ ኅዳግ ለማስቻል "ኅዳግ-የ ግራ": "ኅዳግ-የ ቀኝ": "ኅዳግ-ከ ላይ" እና "ኅዳግ-ከ ታች" በኩል ባህሪዎችን ይጠቀሙ

የ ንድፎች እርቀት እና ተሰኪ-ዎች ለ ይዞታዎች እያንዳንዱን ማሰናዳት ይቻላል መላክ በሚፈልጉ ጊዜ ወደ LibreOffice መጻፊያ እና MS Internet Explorer. የ ላይኛው/የ ታችኛው ወይንም የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ኅዳግ የሚሰናዳው የ ተለያየ ነው: እርቀቱ ይላካል በ "ዘዴ" ምርጫ ውስጥ ለ ተመሳሳይ tag እንደ CSS1 መጠን ባህሪዎች "ኅዳግ-ከ ላይ": "ኅዳግ-ከ ታች": "ኅዳግ-በ ግራ" እና "ኅዳግ-በ ቀኝ":

የ ጽሁፍ ክፈፎች የ ተደገፉ ናቸው በ CSS1 ተጨማሪዎች ለ ፍጹም እቃ ቦታዎች: ይህ የሚፈጸመው ለ መላኪያ ምርጫ ብቻ ነው ለ Mozilla Firefox, MS Internet Explorer, እና LibreOffice መጻፊያ: የ ጽሁፍ ክፈፎችን ማሰለፍ ይቻላል እንደ ንድፎች እና ተንሳፋፊ ክፈፎች: ነገር ግን ባህሪዎች-የ ተገናኙ ክፈፎች አይቻልም

የ ጽሁፍ ክፈፎች የሚላኩት እንደ "<SPAN>" ወይንም "<DIV>" tags ነው አምዶች ካልያዙ: አምዶች ከያዙ ግን የሚላኩት እንደ "<MULTICOL>" ነው

የ መለኪያ ክፍል ማሰናጃ በ LibreOffice የሚጠቅመው ለ HTML መላኪያ ነው ለ CSS1 ባህሪዎች: የ መለኪያ ክፍል ለ የብቻ ማሰናዳት ይቻላል ለ ጽሁፍ እና HTML ሰነዶች በ - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ ወይንም - LibreOffice መጻፊያ/ዌብ – መመልከቻ የሚላከው የ ዴሲማል ቦታ ቁጥር እንደ መለኪያው ይለያያል

የ መለኪያ ክፍል

የ መለኪያ ክፍል ስም በ CSS1

ከፍተኛው የዴሲማል ቦታ ቁጥሮች

ሚሊ ሚትር

ሚሚ

2

ሴንቲ ሚትር

ሴሚ

2

ኢንች

ኢንች

2

ፒካ

ፒካ

2

ነጥብ

ነጥብ

1


የ LibreOffice ድህረ ገጽ ማጣሪያ የሚደግፈው አንዳንድ ችሎታዎች ለ CSS2. ነገር ግን ለ መጠቀም የ ማተሚያ እቅድ መላኪያ ማስቻል አለብዎት በ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ ከዛ በ HTML ሰነዶች ውስጥ: ከ HTML የ ገጽ ዘዴ አጠገብ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ዘዴዎች "የ መጀመሪያ ገጽ": "የ ግራ ገጽ" እና "የ ቀኝ ገጽ": እርስዎ እነዚህን ዘዴዎች ማስቻል አለብዎት ለማሰናዳት የ ተለያዩ የ ገጾች መጠን እና ኅዳጎች ለ መጀመሪያ ገጽ እና ለ ቀኝ እና ግራ ገጾች በሚያትሙ ጊዜ

ቁጥር መስጫ ማምጫ እና መላኪያ

ከሆነ በ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ የ መላኪያ ምርጫ "LibreOffice መጻፊያ" ወይንም "Internet Explorer" መመረጡን: የ ቁጥር መስጫ ማስረጊያ የሚላከው እንደ "ኅዳግ-በ ግራ" CSS1 ባህሪ ዘዴ መለያ ነው በ <OL> እና <UL> tags. ባህሪ የሚያሳየው የ ተለያዩ አንፃራዊ ነው ለ ማስረጊያ በሚቀጥለው ከፍተኛ ደረጃ ውስጥ

የ ግራ አንቀጽ ማስረጊያ በ ቁጥር መስጫ ውስጥ የሚታየው እንደ "ኅዳግ-በ ግራ" CSS1 ባህሪ ነው: የ መጀመሪያ-መስመር ማስረጊያ ይተዋል በ ቁጥር መስጫ ውስጥ እና አይላክም

የ ሰንጠረዥ ፋይሎችን ማምጫ እና መለኪያ

LibreOffice ማመሳከሪያዎች ማምጫ እና መላኪያ ለ ጠፉ ክፍሎች እንደ: ለምሳሌ: የ ተመሳከረ አምድ: ጠቅላላ መቀመሪያ መመልከት ይቻላል በሚላክበት ሂደት ጊዜ እና የ ጠፉ ማመሳከሪያዎች የያዙት የሚያሳየው (#REF!) ለ ማመሳከሪያ ነው A #REF! ተመሳሳይ ይፈጠራል ለ ማመሳከሪያ በሚመጣ ጊዜ

የ ንድፍ ፋይሎች ማምጫ እና መለኪያ

ከ HTML ሰነዶች ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ መጠቀም ማጣሪያ ከ አካል ወይንም ያለ አካል (LibreOffice ማስደነቂያ) በሚከፈተው ስም ውስጥ LibreOffice ንድፎች ፋይል: ያለ በለዚያ ፋይሉ ይከፈታል እንደ የ LibreOffice መሳያ ሰነድ: ያለ በለዚያ ፋይሉ ይቀመጣል በ አሮጌ ፕሮግራም እትም አሁን ይከፈታል በ LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ

እርስዎ በሚያመጡ ጊዜ የ EPS ፋይል: የ ንድፍ ቅድመ እይታ በ ንደፍ ውስጥ ይታያል በ ሰነድ ውስጥ: የ ቅድመ እይታ ዝግጁ አይደለም: ለ ቦታ ያዢ ተመሳሳይ ለ ንድፍ መጠን በ ንድፍ መመልከቻ ላይ ለሚታየው በ ሰመድ ውስጥ: በ Unix እና Microsoft Windows እርስዎ ማተም ይችላሉ የ መጡትን ፋይሎች በ መጠቀም የ PostScript ማተሚያ በሚልኩ ጊዜ የ EPS ንድፎች ቅድመ እይታ ይፈጠራል እና ይኖረዋል የ TIFF ወይንም EPSI አቀራረብ: የ EPS ንድፎች አንድ ላይ ከ ሌሎች ንድፎች ጋር ይላካሉ ወደ የ EPS አቀራረብ ከዛ ይህ ፋይል ይጣበቃል እና አይቀየርም በ አዲስ ፋይል ውስጥ

በርካታ ገጽ-TIFFs ይቻላል ንድፎች በሚያመጡ ጊዜ ወይንም በሚልኩ ጊዜ በ TIFF አቀራረብ: ንድፎች ተፈልገው ይገኛሉ እንደ ስብስብ እያንዳንዱን ስእል በ ነጠላ ፋይል ውስጥ: ለምሳሌ: የ እያንዳንዱን ፋክስ ገጾች

አንዳንድ LibreOffice መሳያ እና LibreOffice ማስደነቂያ ምርጫዎች ጋር መድረስ ይቻላል በ ፋይል - መላኪያ ይመልከቱ ንድፎች መላኪያ ምርጫ ለ በለጠ መረጃ

PostScript

ለ መላክ ሰነድ ወይንም ንድፍ በ PostScript አቀራረብ:

  1. እስከ አሁን ካልፈጸሙ: ይግጠሙ የ PostScript ማተሚያ driver, እንደ Apple LaserWriter driver.

  2. ሰነዱን ማተሚያ በ ፋይል - ማተሚያ ዝርዝር ትእዛዝ

  3. ይምረጡ ከ PostScript ማተሚያ ንግግር ውስጥ እና ምልክት ያድርጉ በ ወደ ፋይል ማተሚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ የ PostScript ፋይል ይፈጠራል

Please support us!