የ መሳያ መደርደሪያ

መሳያ መደርደሪያ የያዘው ዋናውን የ መሳያ እቃዎችን ነው

ምርጫ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እቃ መምረጥ ያስችሎታል

ምልክት

ምርጫ

አራት ማእዘን

በመጎተት አራት ማእዘን ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: አራት ማእዘኑ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ስኴር ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

አራት ማእዘን

ኤሊፕስ

በመጎተት oval መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: oval እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ክብ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

ኤሊፕስ

ጽሁፍ

እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይለጥፉ

ምልክት

ጽሁፍ

ክብ

የ ክብ ምልክት በ መሳያ ላይ እቃ መደርደሪያ ነው: ለ መክፈቻ የ መስመሮች እቃ መደርደሪያ ነው: እርስዎ መስመሮች እና ቅርጾች ወደ አሁኑ ተንሸራታች የሚጨምሩበት

ምልክትምልክት

ክብ

አገናኞች

ምልክት

አገናኞች

መክፈቻ የ አገናኞች እቃ መደርደሪያ: እርስዎ ለ እቃዎች አገናኞች መጨመር የሚችሉበት በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ: አገናኝ እቃዎችን የሚያገናኝ መስመር ነው: እና የ ተያያዙት እቃዎች ሲወገዱ እንደ ነበር ይቆያሉ: እርስዎ እቃ ኮፒ ካደረጉ ከ አገናኝ ጋር: አገናኝ አብሮ ኮፒ ይደረጋል

መስመሮች እና ቀስቶች

የ ቀስት እቃ መደርደሪያ መክፈቻ መስመር እና ቀስቶች ለማስገቢያ

3ዲ እቃዎች

መክፈቻ የ 3ዲ እቃዎች በ እቃ መደርደሪያ ላይ: እቃዎቹ ሶስት አቅጣጫ ያላቸው መሆን አለባቸው: ከ ጥልቀት: ብርሃን: እና አንፀባራቂ መሆን አለባቸው: እያንዳንዱ የ ገባው እቃ ይፈጥራል የ 3ዲ እይታ: እርስዎ መጫን ይችላሉ F3 እይታ ውስጥ ለ መግባት: ለ እነዚህ 3ዲ እቃዎች: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ 3ዲ ውጤቶች ባህሪዎች ለማረም

ምልክት

3ዲ እቃዎች

መሰረታዊ ቅርጾች

የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ምልክት

መሰረታዊ ቅርጾች

የ ምልክት ቅርጾች

የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ

ምልክት

የ ምልክት ቅርጾች

መከልከያ ቀስቶች

የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ምልክት

መከልከያ ቀስቶች

የ ሂደት መቆጣጠሪያ

የ ሂደት መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ምልክት

የ ሂደት መቆጣጠሪያ

መጥሪያዎች

የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ምልክት

መጥሪያዎች

ኮከቦች እና መፈክሮች

የ ኮከቦች እና መፈክሮች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ

ምልክት

ኮከቦች

ነጥቦች

በ እርስዎ ስእል ላይ ነጥቦችን ማረም ያስችሎታል

መጋጠሚያ ነጥቦች

በ እርስዎ ስእል ላይ መጋጠሚያ ነጥቦችን ማረም ያስችሎታል

ወደ ክብ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ቤዤ ክብ አቃ መቀየሪያ

ወደ ፖሊጎን

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ (የ ተዘጋ እቃ ወደ ላይ ይዘላል በ ቀጥታ መስመር) የ እቃው አቀራረብ አይቀየርም: እርስዎ ከ ፈለጉ በ ቀኝ-መጫን ይችላሉ እና ከዛ ይምረጡ ነጥቦች ማረሚያ ለውጦቹን ለ መመልከት

ዘዴ

ቅርጽ ማሻሻያ አቅጣጫ ወይንም መሙያ የ ተመረጠውን እቃ(ዎች)

ምልክት

ውጤቶች (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

ማሰለፊያ

የ ተመረጠውን እቃ ማሰለፊያ ማሻሻያ

ምልክት

ማሰለፊያ

ማዘጋጃ

የ ተመረጠውን እቃ ክምር ደንብ መቀየሪያ

ምልክት

ማዘጋጃ

ከ ፋይል

ምስል ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ .

ምልክት

ምስል

ማስገቢያ

ምልክት

ማስገቢያ

መቆጣጠሪያ መፍጠሪያ

The Form Controls toolbar contains tools that you need to create an interactive form.

ምልክት

የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች

ማሾለኪያ ማብሪያ/ማጥፊያ

የተመረጠውን እቃ የ 3ዲ ውጤቶች ማብሪያ እና ማጥፊያ መቀያየሪያ

Please support us!