መመልከቻ

ለ መሳያ ሰነዶች የ ማሳያ ባህሪዎች ማሰናጃ

መደበኛ

ወደ መደበኛው መመልከቻ ገጽ መቀየሪያ

ዋናው ተንሸራታች

ወደ ዋናው ተንሸራታች መመልከቻ መቀየሪያ

ቀለም/ጥቁር እና ነጭ

ተንሸራታቾች በ ቀለም: በ ግራጫማ ወይንም በ ጥቁር እና ነጭ ማሳያ

ክፍል

መቀየሪያ የ ክፍል ማብሪያ እና ማጥፊያ

ሁኔታዎች መደርደሪያ

Shows or hides the Status bar at the bottom edge of the window.

ማስመሪያዎች

ማስመሪያ ከ ላይ እና በ ግራ ጠርዝ መስሪያ በኩል ማሳያ ወይንም መደበቂያ

መጋጠሚያ

የ መጋጠሚያ ባህሪዎች ማሳያ ማሰናጃ

መቁረጫ መስመሮች

የ መቁረጫ መስመሮች ምርጫ ማሳያ መወሰኛ

መቃኛ

መቃኛውን መክፈቻ: እርስዎ በፍጥነት ወደ ሌሎች ተንሸራታቾች ውስጥ የሚዘሉበት: ወይንም በ ተከፈቱ ፋይሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱበት

ማሳያ

መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ የ መመልከቻውን ማሳያ LibreOffice.

Please support us!