ስእሎችን ማስገቢያ

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል

  2. ማስገባት የሚፈልጉትን ምስል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይምረጡ አገናኝ ለ ምስሉ አገናኝ ብቻ ለማስገባት በ ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ: ምስሉን ከ ማስገባትዎ በፊት ማየት ከ ፈለጉ ይምረጡ ቅድመ እይታ

    የ ማስታወሻ ምልክት

    እርስዎ የ ምስል አገናኝ ካስገቡ በኋላ: የ ምስሉን ምንጭ ስም አይቀይሩ: ወይንም የ ምስሉን ምንጭ ወደ ሌላ ዳይሬክቶሪ አያንቀሳቅሱ


  3. ይጫኑ መክፈቻ ስእሎች ለማስገባት

Please support us!