እቃዎችን ማባዣ
እርስዎ መፍጠር እና ማባዛት ወይንም በርካታ የ እቃዎች ኮፒ መፍጠር ይችላሉ: ኮፒዎቹ ተመሳሳይ ወይንም በ መጠን: በ ቀለም: በ አቅጣጫ እና በ አካባቢ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ
የሚቀጥለው ምሳሌ የ ሳንቲሞች ክምር ይፈጥራል በርካታ ኮፒዎች በ ነጠላ ኤሊፕስ
-
ይጠቀሙ የ ኤሊፕስ መሳሪያዎች ለ መሳል ሙሉ ቢጫ ኤሊፕስ
-
ይምረጡ ኤሊፕስ እና ይምረጡ ማረሚያ - ማባዣ
-
ያስገቡ 12 እንደ ኮፒዎች ቁጥር
-
አሉታዊ ዋጋ ያስገቡ ለ ስፋት እና እርዝመት ስንቲሙ መጠኑን እንዲቀንስ ክምሩ እየጨመረ ሲሄድ
-
የ ቀለም መሸጋገሪያ ለ ሳንቲሞች ለመግለጽ የተለያየ ቀልም ይምረጡ በ መጀመሪያ እና መጨረሻ ሳጥኖች ውስጥ፡ የ መጀመሪያ ቀለም የሚፈጸመው ለሚያባዙት እቃ ነው
-
ይጫኑ እሺ ማባዣ ለ መፍጠሪያ