መስቀልኛ-ማፍዘዣ ሁለት እቃዎችን
መስቀልኛ-ማፍዘዣ ቅርጾች መፍጠሪያ እና እኩል ማሰራጫ ነው በ ሁለት እቃዎች መካከል
መስቀልኛ-ማፍዘዣ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው ለ LibreOffice መሳያ ብቻ ነው፡ ነገር ግን ኮፒ ማድረግ እና መለጠፍ ይችላሉ መስቀልኛ-ማፍዘዣ እቃዎችን ወደ LibreOffice ማስደነቂያ
ሁለት እቃዎችን መስቀልኛ-ለማፍዘዝ:
-
Shift ተጭነው ይዘው እያንዳንዱን እቃ ላይ ይጫኑ
-
ይምረጡ ማረሚያ - መስቀልኛ-ማፍዘዣ
-
ያስገቡ የ ዋጋ መወሰኛ ለ እቃዎች ቁጥር በ መጀመሪያ እና በ መጨረሻ መስቀልኛ-ማደብዘዣ መካከል ውስጥ በ መጨመሪያ ሳጥን ውስጥ
-
ይጫኑ እሺ
በ ዋናው ሁለት እቃዎች የያዘ ቡድን እና የተወሰነ ቁጥር (መጨመሪያ) መስቀልኛ-ማደብዘዣ እቃዎች ይታያሉ
ማረም ይችላሉ እያንዳንዱን እቃዎች ከ ቡድን ውስጥ በመምርረጥ እና በመጫን F3. ይጫኑ ትእዛዝCtrl+F3 ከ ቡድን ማረሚያ ዘዴ ለመውጣት