መቀላቀየ እቃዎችን እና ቅርጾች መገንቢያ

የተቀላቀሉ የ ማሳያ እቃዎች የሚሰሩት እንደ ቡድን እቃዎች ነው: ነገር ግን እርስዎ ማስገባት አይችሉም እያንዳንዱን የ ቡድን እቃዎች ማረም

የ ማስታወሻ ምልክት

የ 2ዲ እቃዎችን መቀላቀል ይችላሉ


የ 2ዲ እቃዎችን ለመቀላቀል:

  1. ይምረጡ ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ የ 2ዲ እቃዎችን

  2. Choose Shape - Combine.

የ ተለያዩ እቃዎች: የ ተቀላቀሉ እቃዎች የ ዝቅተኛውን እቃ ባህሪዎች ይወስዳሉ በ መከመሪያ ደንብ: እርስዎ መክፈል ይችላሉ የ ተቀላቀሉ እቃዎች: ነገር ግን ባህሪዎቹ ይጠፋሉ

እቃዎችን በሚቀላቅሉ ጊዜ: ቀዳዳ ይፈጠራል እቃዎቹ አንዱ በ አንዱ ላይ በሚያርፍበት ቦታ ላይ

ማብራሪያ እቃዎችን ለ መቀላቀል

በ ማብራሪያው ውስጥ: ያልተቀላቀሉ እቃዎች በ ግራ በኩል ናቸው የተቀላቀሉ በ ቀኝ በኩል ናቸው

ቅርጾችን መገንቢያ

እርስዎ መገንባት ይችላሉ ቅርጾችን በመጠቀም ከ ቅርጾች - ማዋሀጃ: መቀነሻ እና በ ማገናኛ ትእዛዞች ከ ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ የ መሳያ እቃዎች

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ቅርጽ ትእዛዝ የሚሰራው በ 2ዲ እቃዎች ላይ ብቻ ነው


የ ተገነቡ ቅርጾች የ ዝቅተኛውን እቃ ባህሪዎች ይወስዳሉ በ መከመሪያ ደንብ

ቅርጽ ለመገንባት:

  1. ይምረጡ ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ የ 2ዲ እቃዎችን

  2. Choose Shape and one of the following:

የቅርጽ ትእዛዞች

በሚቀጥለው ማብራሪያ ማሳያ ዋናው እቃ በስተ ግራ ነው እና የተሻሻለው ቅርጽ በ ቀኝ ነው

ቅርጽ - ማዋሀጃ

ቅርጾችን ለማዋሀጃ ማብራሪያ

የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መጨመሪያ ወደ በጣም ዝቅተኛ እቃ ቦታ በ መደርደሪያ ደንብ መሰረት

ቅርጾች - መቀነሻ

ቅርጾችን ለ መቀነሻ ማብራሪያ

የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መቀነሻ ወደ በጣም ዝቅተኛ እቃ ቦታ በ መደርደሪያ ደንብ መሰረት

ቅርጾች - መገናኛ

ቅርጾችን ለ ማገናኛ ማብራሪያ

የ ተሸፈነው ቦታ ለ ተመረጡት እቃዎች አዲስ ቅርጽ ይፈጥራል

ከ ተደረበበት ቦታ ውጪ ያለው በ ሙሉ ይወገዳል

Please support us!