ማዘጋጃ ማሰለፊያ እና እቃዎችን ማሰራጫ

እቃዎችን ማዘጋጃ

በ እርስዎ ሰነድ ላይ እያንዳንዱ እቃ ተሳክቶ የተከመረው ቀደም ባለው እቃ ላይ ነው: የ ተመረጠውን እቃ እንደገና-ለማዘጋጀት የ መከመሪያው ደንብ እንደሚከተለው ነው

  1. ቦታውን መቀየር የሚፈልጉትን እቃውን ይጫኑ

  2. Choose Shape - Arrange to bring up the context menu and choose one of the arrange options:

    ማምጫ ወደ ፊት ቦታዎች እቃውን ከ ሌሎች እቃዎች በ ላይ

    ማምጫ ወደ ፊት ለ ፊት እቃውን አንድ ቦታ ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ ከ ተከመሩት እቃዎች ፊት

    መላኪያ ወደ ኋላ እቃውን አንድ ቦታ ወደ ኋላ መውሰጃ ከተከመሩት እቃዎች ኋላ

    መላኪያ ወደ ኋላ ቦታዎች እቃውን ከ ሌሎች እቃዎች በ ኋላ

    ከ እቃው ኋላ እቃውን ከ ተመረጠው ሌላ እቃ በኋላ ማድረጊያ

አንድን እቃ ከ ሌላ እቃ ኋላ ማዘጋጃ

  1. ቦታውን መቀየር የሚፈልጉትን እቃ ላይ ይጫኑ

  2. Choose Shape - Arrange to open the context menu and choose Behind Object. The mouse pointer changes to a hand.

  3. ይጫኑ እቃውን የተመረጠውን እቃ ከጀርባው ማስገባት የሚፈልጉትን

የ ሁለት እቃዎች ክምር ቅደም ተከተል መገልበጫ

  1. Shift-ይጫኑ ሁለቱንም እቃዎች ለመምረጥ

  2. Choose Shape - Arrange to open the context menu and choose Reverse.

እቃዎችን ማሰለፊያ

ማሰለፊያ ተግባሮች የሚያስችለው እቃዎችን እንደ ግንኙነታቸው ከ ሌሎች እቃዎች ጋር ወይንም እንደ ገጹ ግንኙነት ለ ማሰለፍ ነው

  1. እቃ ይምረጡ በ ገጹ ውስጥ ለማሰለፍ ወይንም በርካታ እቃዎች እያንዳንዳቸውን እንደ ግንኙነታቸው ለማሰለፍ

  2. Choose Shape - Align and select one of the alignment options.

እቃዎችን ማሰረጫ

በ መሳያ ውስጥ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎች ከመረጡ፡ መጠቀም ይችላሉ የ ስርጭት ትእዛዝ የ ቁመት እና የ አግድም ክፍተቶችን እኩል በ እቃዎች መካከል ለ ማሰራጨት ይችላሉ

  1. ይምረጡ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎች ለማሰራጨት

  2. Choose Shape - Distribution.

  3. ይምረጡ የ አግድም እና የ ቁመት ስርጭት ምርጫ እና ይጫኑ እሺ

የ ተመረጡት እቃዎች እኩል ይሰራጫሉ በ አግድም ወይንም በ ቁመት አክሲስ ሁለቱ የውጪ እቃዎች እንደ መነሻ ነጥብ ይጠቅማሉ፡ እና አይንቀሳቀሱም የ ስርጭት ትእዛዝ ሲፈጸም

Please support us!