ለ መሳያዎች አቋራጭ ቁልፍ

የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጮች በተለይ ለመሳያ ሰነዶች ነው

ይህንንም መጠቀም ይችላሉ ለ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice.

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


የ ተግባር ቁልፎች ለ መሳያ

አቋራጭ ቁልፎች

ተጽእኖ

F2

ጽሁፍ መጨመሪያ ወይንም ማረሚያ

F3

እያንዳንዱን እቃዎች ለማረም ቡድን መክፈቻ

+F3

የቡድን ማረሚያን መዝጊያ

Shift+F3

መክፈቻ ማባዣ ንግግር

F4

መክፈቻ የ ቦታ እና መጠን ንግግር

F5

መክፈቻ መቃኛ

F7

ፊደል ማረሚያ

+F7

መክፈቻ ተመሳሳይ

F8

ነጥቦች ማረሚያ ማብሪያ/ማጥፊያ

+Shift+F8

በ ክፈፉ ልክ

የ ዘዴዎች መስኮት መክፈቻ


ለ መሳያዎች አቋራጭ ቁልፍ

አቋራጭ ቁልፎች

ተጽእኖ

መደመሪያ (+) ቁልፍ

በቅርበት ማሳያ

መቀነሻ (-) ቁልፍ

በርቀት ማሳያ

ማባዣ (×) ቁልፍ (በቁጥር ገበታ ላይ)

በሙሉ ገጽ ልክ ማሳያ

ማካፈያ (÷) ቁልፍ (በቁጥር ገበታ ላይ)

አሁን የተመረጠውን በቅርብ ማሳያ

+Shift+G

በ ቡድን የተመረጡ እቃዎች

Shift++A

የተመረጡትን ቡድኖች መለያያ

+Shift+K

የተመረጡትን እቃዎች ማዋሀጃ

+Shift+K

የተመረጡትን እቃዎች ይለያያል

+Shift+ +

ወደ ፊት ማምጫ

+ +

ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ

+ -

ወደ ኋላ መላኪያ

+Shift+ -

ወደ ኋላ መላኪያ


አቋራጭ ቁልፎች የተወሰኑ ለመሳያ

አቋራጭ ቁልፎች

ተጽእኖ

ገጽ ወደ ላይ

ቀደም ወዳለው ገጽ መቀየሪያ

ገጽ ወደ ታች

ወደ ሚቀጥለው ገጽ መቀየሪያ

+ገጽ ወደ ላይ

ቀደም ወዳለው ደረጃ መቀየሪያ

+ገጽ ወደ ታች

ወደ ሚቀጥለው ደረጃ መቀየሪያ

የቀስት ቁልፍ

የተመረጠውን እቃ በቀስት ቁልፍ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ

+የቀስት ቁልፍ

የ ገጽ መመልከቻውን በ ቀስት ቁልፍ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ

-ይጫኑ እቃውን በሚጎትቱ ጊዜ ፡ ማስታወሻ: ይህ አቋራጭ ቁልፍ የሚሰራው የ ኮፒ ማድረጊያ በሚንቀሳቀስ ጊዜ ምርጫ ከ - LibreOffice መሳያ - ባጠቃላይ ካስቻሉት ነው (ይህ በ ነባር ተችሏል)

የ ተጎተተውን እቃ አይጡን በሚለቁበት ጊዜ ኮፒ ይፈጥራል

+ማስገቢያ በፊደል ገበታ ትኩረት (F6) በ መሳያ እቃዎች ምልክት በ እቃ መደርደሪያው ላይ

በ አሁኑ መመልከቻ ውስጥ የ እቃውን መሳያ ነባር መጠን መሀክል ማስገቢያ

Shift+F10

ለተመረጠው እቃ የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ

F2

ወደ ጽሁፍ ዘዴ መግቢያ

ማስገቢያ

ወደ ጽሁፍ ዘዴ መግቢያ የ ጽሁፍ እቃ ከተመረጠ

+ማስገቢያ

የ ጽሁፍ እቃ ከ ተመረጠ ወደ ጽሁፍ እቃ ዘዴ ይገባል: የ ጽሁፍ እቃ ከሌለ ወይንም በ ጽሁፍ እቃዎች በ ሙሉ ካስኬዱ: አዲስ ገጽ ያስገባል

ይጫኑ የ ቁልፍ እና ይጎትቱ በ አይጡ ለመሳል ወይንም እቃውን እንደገና ለመመጠን ከ እቃው መሀከል ወደ ውጪ ይጎትቱ

+ እቃውን ይጫኑ

አሁን ከ ተመረጠው እቃ ጀርባ ያለውን እቃ መምረጫ

+Shift+እቃውን ይጫኑ

አሁን ከ ተመረጠው እቃ ፊት ያለውን እቃ መምረጫ

እቃ በሚመርጡበት ጊዜ መቀየሪያ ቁልፉን ይጫኑ

ከ ምርጫ እቃዎች መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ

መቀየሪያ+ ይጎትቱ እቃ ሲያንቀሳቅሱ

የ ተመረጠው እቃ እንቅስቃሴ በ 45 ዲግሪ ይገታል

መቀየሪያ+ይጎትቱ እቃ ሲፈጥሩ ወይንም እንደገና ሲመጥኑ

የ እቃውን የ መጠን አንጻር ለ መጠበቅ መጠኑ ይገታል

ማስረጊያ

እቃዎቹ በተፈጠረቡት ቅደም ተከተል በ ገጹ ውስጥ ይዞራል

Shift+Tab

እቃዎቹ በተፈጠረቡት ተቃራኒ ቅደም ተከተል በ ገጹ ውስጥ ይዞራል

Esc

ከ አሁኑ ዘዴ መውጫ


መቃኛ በ ፊደል ገበታ በ ተንሸራታች መለያ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

ቤት/መጨረሻ

ትኩረት ማሰናጃ ለ መጀመሪያው/መጨረሻው ተንሸራታች

የ ግራ/ቀኝ ቀስት ቁልፍ ወይንም ገጽ ወደ ላይ/ታች

ትኩረት ማሰናጃ ለሚቀጥለው/ቀደም ላለው ተንሸራታች

ማስገቢያ

ወደ መደበኛ ዘዴ መቀየሪያ ንቁውን ተንሸራታች


Please support us!