ማሰለፊያ
የ አክሲስ ወይንምየ እርእስት ምልክቶች ማሻሻያ ማሰለፊያ
አንዳንድ ምርጫዎች ዝግጁ አይደሉም ለ ሁሉም አይነት ምልክቶች: ለምሳሌ: የ ተለያዩ ምርጫዎች አሉ ለ 2ዲ እና 3ዲ እቃዎች ምልክት
ምልክቶች ማሳያ
የ አክሲስ ምልክቶች ማሳያ ወይንም መደበቂያ መወሰኛ
የ አክሲስ አርእስት ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ መቀየሪያ ሁሉንም የ ምልክቶች አክሲስ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ
ጽሁፍ ማዞሪያ
የ ጽሁፍ አቅጣጫ ለ ክፍል ይዞታዎች መወሰኛ ይጫኑ አንዱን የ ABCD ቁልፎች የሚፈለገውን አቅጣጫ ለ መፈጸም
ABCD ጎማ
በማንኛውም ቦታ በ ጎማው ላይ መጫን የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስናል ፊደሎች "ABCD" በ ቁልፉ ላይ የሚከተሉት አዲሱን ማሰናጃ ነው
ABCD ቁልፍ
የ ጽሁፍ አቅጣጫ በ ቁመት መመደቢያ ለ ክፍል ይዞታዎች
እርስዎ ከ ወሰኑ በ ቁመት የ x-አክሲስ ምልክት: ጽሁፉ ሊቆረጥ ይችላል በ x-አክሲስ መስመር
ዲግሪዎች
እርስዎ የ አቅጣጫ አንግል በ እጅ እንዲያስገቡ መፍቀጃ
የ ጽሁፍ ፍሰት
የ ዳታ ምልክት ጽሁፍ ፍሰት መወሰኛ
መደረቢያ
ጽሁፍ በ ሌሎች ክፍሎች ውስጥ የሚደረብ መወሰኛ ይህ የሚጠቅመው ቦታ የሚጠብ ከሆነ ነው: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ ተለያዩ የ አርእስት አቅጣጫዎች ሲኖሩ ነው
መጨረሻ
የ ጽሁፍ መጨረሻ ማስቻያ
የሚቀጥሉት አይነት ምርጫ ዝግጁ አይደሉም ለሁሉም የ ቻርትስ አይነቶች:
ደንብ
በዚህ tab ውስጥ ያለ ዝግጁ የሚሆነው የ 2ዲ ቻርትስ ስር አቀራረብ - አክሲስ - Y አክሲስ ወይንም X አክሲስ በዚህ ቦታ ውስጥ ሲኖር ነው: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ማሰለፊያ ቁጥር ምልክቶች በ X ወይንም Y አክሲስ ውስጥ
መደርደሪያ
ቁጥሮችን ጎን ለ ጎን በ አክሲስ ላይ ማዘጋጃ
ጎዶሎ ማዞሪያ
ቁጥሮችን በ አክሲስ ዙሪያ ማዞሪያ: ሙሉ ቁጥሮች ዝቅተኛ ናቸው ከ ጎዶሎ ቁጥሮች ይልቅ
ሙሉ ማዞሪያ
ቁጥሮችን በ አክሲስ ዙሪያ ማዞሪያ: ጎዶሎ ቁጥሮች ዝቅተኛ ናቸው ከ ሙሉ ቁጥሮች ይልቅ
ራሱ በራሱ
ራሱ በራሱ ቁጥሮችን በ አክሲስ ላይ ማዘጋጃ
ምልክቶችን ለ ማሳየት ችግር ሊፈጠር ይችላል: የ እርስዎ ቻርትስ መጠን በጣም ትንሽ ከሆነ: ይህን ችግር ማስወገድ ይችላሉ መመልከቻውን በማሳደግ ወይንም የ ፊደል መጠን በ መቀነስ
የ ጽሁፍ አቅጣጫ
ለ አንቀጽ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL). ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው