የ አቅጣጫ መስመሮች

የ አቅጣጫ መስመሮች መጨመር ይቻላል ለ ሁሉም 2ዲ ቻርትስ አይነቶች ከ ፓይ እና ክምር ቻርትስ በስተቀር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ አቅጣጫ መስመር (ቻርትስ)


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ አቅጣጫ መስመር ካስገቡ ለ ቻርትስ አይነት ምድቦች ለሚጠቀም: እንደ መስመር ወይንም አምድ እና ከዛ የ ቁጥሮች 1, 2, 3, መጠቀም ይችላሉ እንደ x-ዋጋዎች ለማስላት የ አቅጣጫ መስመር: ለ ቻርትስ የ XY ቻርትስ አይነት ምናልባት ተስማሚ ይሆናል


የ ማስታወሻ ምልክት

የ አቅጣጫ መስመር ራሱ በራሱ ይታያል በ መግለጫ ውስጥ: ስሙን መግለጽ ይቻላል በ ምርጫ በ አቅጣጫ መስመር ውስጥ


የ አቅጣጫ መስመሮች ተመሳሳይ ቀለም አላቸው ከ ተከታታይ ዳታጋር: የ መስመር ባህሪዎችን ለ መቀየር: ይምረጡ የ አቅጣጫ መስመር እና ይምረጡ አቀራረብ - የ አቀራረብ ምርጫ – መስመር

የ አቅጣጫ መስመር እኩሌታ እና ኮኦፊሸንት መወሰኛ

ቻርት በ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ ሲሆን: LibreOffice ይሰጣል እኩሌታ የ አቅጣጫ መስመር እና የ ኮኦፊሸንት መወሰኛ R2ምንም ባይታይም እንኳን: ይጫኑ በ አቅጣጫ መስመር ላይ መረጃ ለ መመልከት በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ

የ አቅጣጫ መስመር እኩሌታ ለማሳየት: ይምረጡ የ አቅጣጫ መስመር በ ቻርትስ ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ የ አገባብ ዝርዝር ለ መክፈት: እና ይምረጡ የ አቅጣጫ መስመር እኩሌታ :

የ አቀራረብ ዋጋዎች ለ መቀየር (ይጠቀሙ አነስተኛ አስፈላጊ አሀዞች ወይንም ሳይንሳዊ ምልክቶች): ይምረጡ እኩሌታ በ ቻርት ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ አቀራረብ የ አቅጣጫ መስመር እኩሌታ - ቁጥሮች

ነባር ስሌቶች ይጠቀሙ x ለ abscissa ተለዋዋጭ: እና f(x) ለ Y ዋጋ ተለዋዋጭ: እነዚህን ስሞች ለ መቀየር: ይምረጡ የ አቅጣጫ መስመር: ይምረጡ አቀራረብ - አቀራረብ ምርጫ – አይነት እና ስም ያስገቡ በ X ተለዋዋጭ ስም እና Y ተለዋዋጭ ስም ማረሚያ ሳጥኖች ውስጥ

ለ ማሳየት የ ኮኦፊሸንት መወሰኛ R2 ይምረጡ ስሌት በ ቻርትስ ውስጥ: በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር: እና ይምረጡ ማስገቢያ R2

የ ማስታወሻ ምልክት

ኢንተርሴፕት ከ ተገደደ: የ ኮኦፊሸንት መወሰኛ R2 አይሰላም በ ተመሳሳይ መንገድ በ ነፃ መገናኛ: R2 ዋጋዎችን ማወዳደር አይቻልም በ ማስገደድ ወይንም ነፃ ኢንተርሴፕት


የ አቅጣጫ መስመሮች ክብ አይነቶች

የሚቀጥሉት ዝቅ ማድረጊያ አይነቶች ዝግጁ ናቸው:

መከልከያ

የ አቅጣጫ መስመር ስሌቶች የሚወስደው ጥንድ ዳታ ነው ለሚቀጥሉት ዋጋዎች:

የ እርስዎን ዳታ እንደ ሁኔታው መቀየር አለብዎት: በ ዋናው ሰነድ ኮፒ መስራት ኮፒ የተደረገውን ዳታ መቀየር ይችላሉ

ደንቦች ማስሊያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ

እርስዎ ደንቦችን ማስላት ይችላሉ እንደሚከተለው የ ሰንጠረዥ ተግባሮችን በ መጠቀም

የ ቀጥተኛ ዝቅ ማድረጊያ እኩሌታ

ቀጥተኛ ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ ነው y=m*x+b.

m = ስሎፕ(ዳታ_Y;ዳታ_X)

b = ኢንተርሴፕት(ዳታ_Y :ዳታ_X)

ማስሊያ ኮኦፊሺየንት ለ መወሰኛ በ

r2 = RSQ(ዳታ_Y:ዳታ_X)

በተጨማሪ ከ m, b እና r2የ ማዘጋጃ ተግባር የ ቀጥታ መስመር ያቀርባል ተጨማሪ ስታትስቲክስ ለ ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ

የ ሎጋሪዝም ዝቅ ማድረጊያ እኩሌታ

ሎጋሪዝም ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ y=a*ln(x)+b ነው

a = ስሎፕ(ዳታ_Y: ሎጋሪዝም(ዳታ_X))

b = ኢንተርሴፕት(ዳታ_Y : ሎጋሪዝም(ዳታ_X))

r2 = RSQ(ዳታ_Y:LN(ዳታ_X))

የ ኤክስፖኔንሺያል ዝቅ ማድረጊያ ስሌት

ለ ኤክስፖኔንሺያል አቅጣጫ መስመር ወደ ቀጥተኛ ዘዴ መቀየሪያ ይፈጸማል: የ አጥጋቢ ክብ ልክ የ ተዛመደ ነው ከ ቀጥተኛ ዘዴ ጋር እና ውጤቱ እንደ ሁኔታው ይተረጎማል

የ ኤክስፖኔንሺያል ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ y=b*ኤክስፖነንት(a*x) ወይንም y=b*mx ይቀየራል ወደ ln(y)=ln(b)+a*x or በ ትክክል

a = ስሎፕ(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ዳታ_X)

ተለዋዋጭ ለ ሁለተኛው ልዩነቶች የሚሰላው እንደሚከተለው ነው:

m = ኤክስፖነንት(ስሎፕ(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ዳታ_X)

b = ኤክስፖነንት(ኢንተርሴፕት(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ዳታ_X))

ማስሊያ ኮኦፊሺየንት ለ መወሰኛ በ

r2 = RSQ(LN(ዳታ_Y):ዳታ_X)

በተጨማሪ ከ m, b እና r2 የ ማዘጋጃ ተግባርየ ኤክስፖኔንሺያል ክብ ስታትስቲክስ ያቀርባል: ተጨማሪ ስታትስቲክስ ለ ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ

የ ሀይል ዝቅ ማድረጊያ ስሌት

ሀይል ዝቅ ማድረጊያ ክቦች መቀየሪያ ወደ ቀጥተኛ ዘዴ ይቀየራል: የ ሀይል ዝቅ ማድረጊያ የሚከተለው እኩሌታ y=b*xa የሚቀየረውን ወደ ln(y)=ln(b)+a*ln(x).

a = ስሎፕ(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y: ሎጋሪዝም(ዳታ_X))

b = ኤክስፖነንት(ኢንተርሴፕት(ሎጋሪዝም(ዳታ_Y):ሎጋሪዝም(ዳታ_X))

r2 = RSQ(ቀጥተኛ ዘዴ(ዳታ_Y):ቀጥተኛ ዘዴ(ዳታ_X))

የ ፖሊኖሚያል ዝቅ ማድረጊያ ስሌት

የ ፖሊኖሚያል ዝቅ ማድረጊያ ክቦች መቀየሪያ ወደ ቀጥተኛ ዘዴ ይቀየራል:

ሰንጠረዥ ከ አምዶች ጋር መፍጠሪያ x, x2, x3, … , xn, y እስከሚፈለገው ዲግሪ ድረስ n.

መቀመሪያ ይጠቀሙ =ቀጥተኛ መስመር(ዳታ_Y: ዳታ_X) ከ ሙሉ መጠን ጋር x ለ x n (ያለ ራስጌ) እንደ ዳታ_X.

የ መጀመሪያው ረድፍ የ ቀጥተኛ ውጤት የያዘው የ ኮኦፊሸንት ዝቅ ማድረጊያ ፖሊኖሚያል: በ ኮኦፊሸንት ለ xn በ ግራ በሩቅ ቦታ ውስጥ

የ መጀመሪያው አካል የ ሶስተኛው ረድፍ የ ቀጥታ መስመር ውጤት ዋጋ ነው ለ r2 ይህን ይመልከቱ የ ቀጥታ መስመር ተግባር ለ መደበኛ መጠቀሚያ እና ለ መግለጫ ለ ሌሎች ውጤቶች ደንብ

Please support us!