መግለጫ
መክፈቻ የ መግለጫ ንግግር: የ መግለጫ ንግግር በ ቻርትስ ውስጥ መቀየር እንዲችሉ እና መግለጫው ይታይ ወይንም አይታይ እንደሆን መወሰኛ
መግለጫውን ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ ይጫኑ መግለጫ ማብሪያ/ማጥፊያ በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ
መግለጫ ማብሪያ/ማጥፊያ
ማሳያ
በ ቻርት ውስጥ መግለጫው ይታይ እንደሆን መወሰኛ ይህ ምርጫ የሚታየው ንግግሩን በምርጫ ከጠሩ ነው ማስገቢያ - መግለጫ.
ቦታ
ለ መግለጫው ቦታ ይምረጡ:
በ ግራ
መግለጫውን በ ቻርትስ በ ግራ በኩል ማድረጊያ
ከ ላይ
መግለጫውን በ ቻርትስ ከ ላይ በኩል ማድረጊያ
በ ቀኝ
መግለጫውን በ ቻርትስ በ ቀኝ በኩል ማድረጊያ
ከ ታች
መግለጫውን በ ቻርትስ ከ ታች በኩል ማድረጊያ.
የ ጽሁፍ አቅጣጫ
ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው :
የ ጽሁፍ አቅጣጫ
ለ አንቀጽ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL). ይህ ገጽታ የሚኖረው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍን ሲያስችሉ ነው