እቃዎች መደርደሪያ

የ ተለመዱ ትእዛዞችን ከ እቃዎች መደርደሪያ ላይ ይጠቀሙ

ማስገቢያ

ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት የ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ወደ አሁኑ ወረቀት ንድፎች እና የተለዩ ባህሪዎች ለ ማስገባት

ምልክት

ማስገቢያ

ክፍሎች ማስገቢያ

ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት የ ክፍሎች ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ፡ ወደ አሁኑ ወረቀት ክፍሎች ረድፎች እና አምዶች ለማስገባት

ምልክት

ክፍሎች ማስገቢያ

መቆጣጠሪያዎች

The Form Controls toolbar contains tools that you need to create an interactive form.

ምልክት

የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች

በራሱ አቀራረብ

ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ በራሱ አቀራረብ ለ መፈጸም ለ ተመረጠው ወረቀት አካባቢ ወይንም እርስዎ የ ራስዎትን በራሱ አቀራረብ ለ መግለጽ

ምልክት

በራሱ አቀራረብ

ገጽታዎች ይምረጡ

ለተመረጡት ክፍሎች የ አቀራረብ ዘዴ መፈጸሚያ

ምልክት

ገጽታዎች ይምረጡ

በራሱ ማጣሪያ

ራሱ በራሱ ማጣሪያ የ ተመረጠውን ክፍል መጠን: እና መፍጠሪያ አንድ-ረድፍ ዝርዝር ሳጥን እርስዎ የሚመርጡበት እቃዎች እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን

ምልክት

በራሱ ማጣሪያ

መደበኛ ማጣሪያ

የ ማጣሪያ ምርጫዎችን ማሰናዳት ያስችሎታል

ምልክት

መደበኛ ማጣሪያ

የረቀቀ ማጣሪያ

የ ረቀቀ ማጣሪያ መግለጫ

መጀመሪያ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ የሚመርጡበት ምንጩን ለ እርስዎ የ ፒቮት ሰንጠረዥ: እና ከዛ የ እርስዎን ሰንጠረዥ ይፍጠሩ

ኢዮሮ መቀየሪያ

የ ተገኘውን የ ገንዘብ መጠን በ LibreOffice ሰንጠረዥ ሰነዶች እና ሜዳዎች እና ሰንጠረዦች በ LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች ወደ ኢዩሮ መቀየሪያ

መግለጫ

ንግግር መክፈቻ እርስዎ ስም የሚወስኑበት ለ ተመረጠው ቦታ ወይንም ለ መቀመሪያ ስም የሚገልጹበት

የኋሊዮሽ ስሌት

ንግግር መክፈቻ እርስዎ ስሌቶች ከ ተለዋዋጭ ጋር የሚፈጽሙበት:

ቡድን

የ ተመረጠውን የ ክፍል መጠን መግለጫ እንደ ቡድን ለ ረድፍ ወይንም አምዶች

ምልክት

ቡድን

መለያያ

የ ተመረጠውን መለያያ: በ ቡድን ከ ታቀፈው ውስጥ: የ መጨረሻው ረድፎች እና አምዶች የ ተጨመሩት ከ ቡድኑ ውስጥ ተወግደዋል

ምልክት

መለያያ

Please support us!