መስኮት
የ ያዛቸው ትእዛዞች ለ ማዘጋጃ እና የ ሰነድ መስኮቶች ለ ማሳያ ነው
አዲስ መስኮት
አዲስ መስኮት መክፈቻ የ አሁኑን ይዞታዎች የሚያሳይ እርስዎ አሁን የ ተለያዩ ክፍሎች ተመሳሳይ ሰነዶች በ ተመሳሳይ ክፍል ማየት ይችላሉ በ ተመሳሳይ ጊዜ
መስኮት መዝጊያ
Closes the current window. Choose Window - Close Window, or press CommandCtrl+F4. In the print preview of LibreOffice Writer and Calc, you can close the current window by clicking the Close Preview button.