ፋይል

እነዚህ ትእዛዞች ለ አሁኑ ሰነድ መፈጸሚያ ናቸው: አዲስ ሰነድ መክፈቻ ወይንም መፈጸሚያውን ማጥፊያ

አዲስ

መፍጠሪያ አዲስ LibreOffice ሰነድ

መክፈቻ

የ አካባቢ ወይንም የ ሩቅ ፋይል መክፈቻ: ወይንም ማምጫ

የ ቅርብ ጊዜ ሰነዶች

በቅርብ ጊዜ የተከፈቱ ፋይሎች ዝርዝር: ፋይል ለ መክፈት ከ ዝርዝር ውስጥ ስሙ ላይ ይጫኑ

መዝጊያ

የ አሁኑን ሰነድ መዝጊያ ከ ፕሮግራሙ ሳይወጣ

አዋቂዎች

የ ንግድ እና የ ግል ደብዳቤዎች: ፋክሶች: አጄንዳዎች: ማቅረቢያዎች እና ተጨማሪዎች እንዴት እንደሚፈጥሩ ይመራዎታል

ቴምፕሌቶች

የ እርስዎን ቴምፕሌቶች ማደራጀት እና ማረም ያስችሎታል: እንዲሁም የ አሁኑን ፋይል እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጥ

እንደገና መጫኛ

የ አሁኑን ሰነድ መቀየሪያ: መጨረሻ ተቀምጦ በ ነበረው

እትሞች

Saves and organizes multiple versions of the current document in the same file. You can also open, delete and compare previous versions.

ማስቀመጫ

የ አሁኑን ሰነድ ማስቀመጫ

ማስቀመጫ እንደ

የ አሁኑን ሰነድ በተለየ አካባቢ ማስቀመጫ: ወይንም በተለየ የ ፋይል ስም ወይንም አይነት ማስቀመጫ

ሁሉንም ማስቀመጫ

ማሰቀመጫ ሁሉንም የ ተሻሻሉ LibreOffice ሰነዶች

መላኪያ

የ አሁኑን ሰነድ በተለየ ስም እና አቀራረብ እርስዎ በሚወስኑት አካባቢ ማስቀመጫ

እንደ PDF መላኪያ

የ አሁኑን ፋይል ማስቀመጫ ወደ Portable Document Format (PDF) version 1.4. የ PDF ፋይል መመልከት እና ማተም ይቻላል በማንኛውም መድረክ በ ዋናው አቀራረብ እንደ ነበረ: ይህን የሚደግፍ ሶፍትዌር ከ ተገጠመ

መላኪያ

የ አሁኑን ሰነድ ለ ተለያዩ መተግበሪያዎች ኮፒ መላኪያ

ቅድመ እይታ በ ዌብ መቃኛ

ለ አሁኑ ሰነድ ጊዚያዊ ኮፒ መፍጠሪያ በ HTML አቀራረብ: የ ስርአቱን ነባር የ ዌብ መቃኛ ይከፍታል: እና ያሳያል በ HTML ፋይል በ ዌብ መቃኛ ውስጥ

የ ማተሚያ ቅድመ እይታ

ቅድመ እይታ ማሳያ የ ታተመውን ገጽ ወይንም መዝጊያ ቅድመ እይታውን

ማተሚያ

የ አሁኑን ሰነድ ማተሚያ: ምርጫ ወይንም እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን ገጽ: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ ማተሚያ ምርጫ ለ አሁኑ ሰነድ የ ማተሚያ ምርጫ ይለያያል እንደ ማተሚያው እና እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ መስሪያ ስርአት አይነት

ማተሚያ ማሰናጃ

Select the default printer for the current document.

የ ሰነድ ባህሪዎች

የ አሁኑን ፋይል ባህሪዎች ማሳያ: እንደ ስታስቲክስ የ ቃላት ቆጠራ እና ፋይሉ የተፈጠረበትን ቀን የመሳሰሉ

የ ዲጂታል ፊርማዎች

ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ዲጂታል ፊርማ መጨመሪያ እና ማስወገጃ: እርስዎ ንግግር መጠቀም ይችላሉ የ ምስክር ወረቀት ለ መመልከት

መውጫ

መዝጊያ ሁሉንም LibreOffice ፕሮግራሞች እና የ እርስዎን ለውጦች እንዲያስቀምጡ ይነግርዎታል ይህ ትእዛዝ በ Mac OS X ስርአት ውስጥ የለም

Please support us!