ጽሁፉን ማዞሪያ

  1. እርስዎ ጽሁፉን ማዞር የሚፈልጉትን ክፍሎች ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች ይታይዎታል የ ክፍሎች አቀራረብ ንግግር

  3. ይጫኑ የ ማሰለፊያ tab.

  4. ጽሁፍ አቅጣጫ ቦታ ውስጥ: ይጠቀሙ አይጥ ለ መምረጥ የ ቅድመ እይታ ጎማ ጽሁፉ የሚዞርበትን አቅጣጫ: ይጫኑ እሺ

Please support us!