የ ተጠጋጋ ቁጥር መጠቀሚያ
በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ ሁሉም የ ዴሲማል ቁጥሮች የሚታዩት ሁለት የ ዴሲማል ቦታ ተጠጋግተው ነው
ለ ተመረጡት ክፍሎች ይህን ለ መቀየር
-
እርስዎ ማሻሻል የሚፈልጉትን ክፍሎች ምልክት ያድርጉ
-
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እና ይሂዱ ወደ ቁጥሮች tab ገጽ ውስጥ
-
ከ ምድብ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ ቁጥር ከ ምርጫ ውስጥ: ቁጥር ይቀይሩ የ ዴሲማል ቦታዎች እና ከ ንግግሩ ውስጥ ይውጡ በ እሺ
በ ሁሉም ቦታ ይህን ለ መቀየር
-
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ
-
ይሂዱ ወደ ማስሊያ ገጽ: ቁጥር ያሻሽሉ የ ዴሲማል ቦታዎች እና ከ ንግግሩ ይውጡ በ እሺ
በ ተጠጋጋ ቁጥር ለማስላት ከ ውስጣዊ ትክክለኛ ዋጋዎች ይልቅ
-
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ
-
ይሂዱ ወደ ማስሊያ ገጽ: ምልክት ያድርጉ በ ትክክል ማሳያ ሜዳ ውስጥ እና ከ ንግግሩ ይውጡ በ እሺ