አድራሻ እና ማመሳከሪያ: ፍጹም እና አንፃራዊ

አንፃራዊ ንግግር

ክፍል በ አምድ A, ረድፍ 1 የሚደረሰው እንደ A1. እርስዎ መድረስ ይችላሉ በርካታ አጓዳኝ ክፍሎች ውስጥ በ መጀመሪያ በ ማስገባት በ ግራ የ ላይኛውን ቦታ ከዛ ኮለን ተከትሎ የሚቀጥለውን የ ታችኛው ቀኝ ክፍል: ለምሳሌ: በ መጀመሪያው አራት ክፍሎች የ ተፈጠረው ስኴር ከ ላይ በ ግራ ጠርዝ በኩል የሚደረሰው እንደ A1:B2.

በዚህ መንገድ ቦታዎች ጋር በ መድረስ: እርስዎ እየሰሩ ነው አንፃራዊ ማመሳከሪያ ለ A1:B2.: አንፃራዊ እዚህ ማለት ማመሳከሪያው ለዚህ አካባቢ ራሱ በራሱ ይስተካከላል እርስዎ መቀመሪያ ኮፒ በሚያደርጉ ጊዜ

ፍጹም አድራሻ

ፍጹም ማመሳከሪያ ተቃራኒ ናቸው የ አንፃራዊ መድረሻ: የ ብር ምልክት ከ እያንዳንዱ ፊደል ፊት ለ ፊት ይገባል እና ቁጥር በ ፍጹም ማመሳከሪያ ውስጥ: ለምሳሌ: $A$1:$B$2.

የ ምክር ምልክት

LibreOffice የ አሁኑን ማመሳከሪያ መቀየሪያ: መጠቆሚያው ባለበት ቦታ በ ማስገቢያው መስመር ላይ: ከ አንፃራዊ ወደ ፍጹም እና ወይንም ከ ፍጹም ወደ አንፃራዊ በ መጫን F4. እርስዎ ከ ጀመሩ በ አንፃራዊ መድረሻ እንደ A1, መጀመሪያ ጊዜ ይህን የ ቁልፍ ጥምረት ሲጫኑ: ሁለቱም ረድፍ እና አምድ ወደ ፍጹም ማመሳከሪያዎች ይሰናዳሉ ($A$1). ሁለተኛ ጊዜ ሲጫኑ ረድፍ ብቻ (A$1), እና ሶስተኛ ጊዜ ሲጫኑ አምድ ብቻ ($A1). የ ቁልፍ ጥምረት አንድ ጊዜ በ ተጨማሪ ከ ተጫኑ ሁለቱም አምድ እና ረድፍ ማመሳከሪያዎች ወደ አንፃራዊ ይቀየራሉ (A1)


LibreOffice ሰንጠረዥ የሚያሳየው ማመሳከሪያ ነው ለ መቀመሪያ: ለምሳሌ: እርስዎ ከ ተጫኑ መቀመሪያ =ድምር(A1:C5;D15:D24) በ ክፍል ውስጥ: ሁለቱ ማመሳከሪያ ቦታዎች በ ወረቀቱ ውስጥ በ ቀለም ይደምቃሉ: ለምሳለ: የ መቀመሪያ አካላት "A1:C5" በ ሰማያዊ ሊሆን ይችላል እና የ ክፍል መጠን በ ጥያቄ የ ተከበበው በ ተመሳሳይ ሰማያዊ ጥላ: የሚቀጥለው መቀመሪያ አካላት "D15:D24" ምልክት ይደረግበታል በ ቀይ በ ተመሳሳይ መንገድ

መቼ ነው የምጠቀመው አንፃራዊ እና ፍጹም ማመሳከሪያዎችን

አንፃራዊ ማመሳከሪያ የሚለየው እንዴት ነው? ለምሳሌ እርስዎ ማስላት ይፈልጋሉ በ ክፍል E1 ድምር ለ ክፍል መጠን A1:B2. መቀመሪያ የሚገባው ወደ E1 ይሆናል: =ድምር(A1:B2). እርስዎ በኋላ አዲስ አምድ ማስገባት ከ ፈለጉ ከ አምድ A, በፊት እርስዎ መጨመር የ ፈለጉት አካል ይሆናል በ B1:C2 እና መቀመሪያ ይሆናል በ F1, አይደለም በ E1. አዲስ አምድ ካስገቡ በኋላ: እርስዎ መመርመር እና ማስተካከል አለብዎት ሁሉንም መቀመሪያ በ ወረቀቱ ውስጥ: እና እንዲሁም በ ሌሎች ወረቀቶች ውስጥ

ይህ LibreOffice ለ እርስዎ ይሰራል: አዲስ አምድA, ካስገቡ በኋላ: መቀመሪያ =ድምር(A1:B2) ራሱ በራሱ ይሻሻላል: ወደ =ድምር(B1:C2). የ ረድፎች ቁጥር ራሱ በራሱ ይሻሻላል አዲስ ረድፍ 1 በሚገባ ጊዜ: ፍጹም እና አንፃራዊ ማመሳከሪያዎች ይስተካከላሉ: በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ ማመሳከሪያው በሚንቀሳቀስ ጊዜ: ነገር ግን ይጠንቀቁ እርስዎ ኮፒ የሚያደርጉ ከሆነ መቀመሪያ አንፃራዊ ማመሳከሪያዎች ይስተካከላሉ: ፍጹም ማመሳከሪያዎች አይደሉም

ፍጹም ማመሳከሪያ የሚጠቅመው እርስዎ ማስሊያ ሲጠቀሙ ነው የ ተወሰነ ክፍል የሚያመሳክር በ እርስዎ ወረቀት ውስጥ: መቀመሪያ የሚያመሳከር ወደ እዚህ ክፍል አንፃራዊ ኮፒ ይደረጋል ከ ዋናው ክፍል በታች በኩል: ማመሳከሪያው ይንቀሳቀሳል ወደ ታች በኩል እርስዎ ክፍል ካልገለጽ እንደ ፍጹም

አዲስ ረድፍ እና አምድ በሚያስገቡ ጊዜ: ማመሳከሪያዎች ይቀየራሉ: የ ነበረ መቀመሪያ ወደ የ ተወሰነ ክፍል የሚያመሳክር ኮፒ በሚደረግ ጊዜ ወደ ሌላ ወረቀት ውስጥ: እርስዎ አስገቡ እንበል መቀመሪያ =ድምር(A1:A9) በ ረድፍ 10. ውስጥ: እርስዎ ማስላት ከ ፈለጉ ድምር ለ አጓዳኝ አምድ በ ቀኝ በኩል: በ ቀላሉ ኮፒ ያድርጉ መቀመሪያ በ ቀኝ በኩል ባለው ክፍል ውስጥ: ኮፒ የ ተደረገው መቀመሪያ በ አምድ B ውስጥ ራሱ በራሱ ይሰተካከላል ወደ =ድምር(B1:B9).

Please support us!