ረድፎች እና አምዶች በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ ማተሚያ
እርስዎ በጣም ትልቅ ወረቀት ካለዎት በ በርካታ ገጾች ላይ ይታተማል: እርስዎ ረድፎች ወይንም አምዶች ማሰናዳት ይችላሉ በ እያንዳንዱ በሚታተመው ገጽ ላይ
እንደ ምሳሌ: እርስዎ ማተም ከፈለጉ የ ላይኛውን ሁለት ረድፎች በ ወረቀት ላይ እንዲሁም የ መጀመሪያውን አምድ (A) በ ሁሉም ገጾች ላይ: ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
-
ይምረጡ አቀራረብ - የ ማተሚያ መጠኖች - ማረሚያ የ ማተሚያ መጠኖች ማረሚያ ንግግር ይታያል
-
ይጫኑ ምልክት በ ሩቅ ቀኝ ላይ በ ረድፎች መድገሚያ ቦታ
ንግግሩ ያጥራል ስለዚህ እርስዎ ተጨማሪ ወረቀት ማየት ይችላሉ
-
ይምረጡ የ መጀመሪያውን ሁለት ረድፎች እና ለዚህ ምሳሌ: ይጫኑ ክፍል A1 ይጎትቱ ወደ A2.
በ ንግግር ማሳነሻ ውስጥ ይህ ለ እርስዎ ይታያል $1:$2. ረድፎች 1 እና 2 አሁን ረድፎች ናቸው የሚደገሙ
-
ይጫኑ ምልክት በ ሩቅ ቀኝ ላይ በ ረድፎች መድገሚያ ቦታ: ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል
-
እርስዎ ከ ፈለጉ አምድ A እንደ አምድ እንዲደገም: ይጫኑ የ ሩቅ ቀኝ ምልክት በ አምዶች መድገሚያ ቦታ
-
ይጫኑ አምድ A (የ አምድ ራስጌ አይደለም)
-
ይጫኑ ምልክት እንደገና በ ሩቅ ቀኝ ላይ በ አምዶች መድገሚያ ቦታ
የሚደገሙ ረድፎች ከ ረድፎች ወረቀት ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ራስጌ እና ግርጌ የሚታተም በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ በ አቀራረብ - ገጽ ውስጥ