በ መሬት አቀማመጥ አቀራረብ ማተሚያ

እርስዎ ቁጥር የሰጡትን ወረቀት ለማተም አንዱን በ አንዱ ላይ ምርጫ ዝግጁ ነው በ መመልከቻ - የ ገጽ መጨረሻ ይጎትቱ የ ምልክቱን መስመሮች ለ መግለጽ መጠን የሚታተሙትን ክፍሎች በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ

በ መሬት አቀማመጥ ለማተም እንደሚቀጥለው ያድርጉ:

  1. ወደሚታተመው ወረቀት ይሂዱ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ

    ትእዛዙ አይታይም ወረቀቱ ከ ተከፈተ ለ መጻፍ የሚጠበቅ ከሆነ እና ከበራ: እንዲህ ሲሆን: ይጫኑ የ ፋይል ማረሚያ ምክልት በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ

  3. ይምረጡ የ ገጽ tab. ይምረጡ በ መሬት አቀማመጥ ወረቀት አቀራረብ እና ይጫኑ እሺ

  4. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ : ይህ የ ማተሚያ ንግግር ይታያል

    እንደ ማተሚያው driver እና የ መስሪያ ስርአት አይነት: ምናልባት አስፈላጊ ሊሆን ይችላል መጫን የ ባህሪዎች ቁልፍ እና የ እርስዎን ማተሚያ ለ መቀየር ወደ መሬት አቀማመጥ አቀራረብ

  5. ማተሚያ ንግግር ውስጥ ከ ባጠቃላይ tab ገጽ ውስጥ ይምረጡ የሚታተሙትን ይዞታዎች:

    ሁሉም ወረቀቶች - ሁሉም ወረቀቶች ይታተማሉ

    የ ተመረጡት ወረቀቶች - የ ተመረጡትን ወረቀቶች ብቻ ይታተማምሉ: ሁሉም ወረቀቶች ስማቸው (ከ ወረቀቱ tabs በታች ያለው) ተመርጠዋል እና ይታተማምሉ: በ መጫን እርስዎ የ ወረቀቱን ስም በሚጫኑ ጊዜ ምርጫውን መቀየር ይችላሉ

    የተመረጡት ክፍሎች - ሁሉም የተመረጡት ክፍሎች ታትመዋል

  6. ከ ሁሉም የ ወረቀት ገጾች ከ ላይኛው ምርጫ ውጤት ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ወረቀት ገጾች መጠን የሚታተመውን:

    ሁሉንም ገጾች - ሁሉንም ገጾች ማተሚያ

    ገጾች - የሚታተመውን ገጽ ያስገቡ: ገጾቹ ቁጥር ይሰጣቸዋል ከ መጀመሪያው ገጽ ጀምሮ: ለ እርስዎ ከታየዎት የ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ በ ወረቀት1 ይታተማል በ 4 ገጾች ላይ እና እርስዎ ከፈለጉ ማተም የ መጀመሪያው ሁለት ገጾች በ ወረቀት2, ያስገቡ 5-6 እዚህ

አቀራረብ - ማተሚያ መጠን እርስዎ አንድ ወይንም ከዚያ በላይ የ ማተሚያ መጠኖች ገልጸዋል: የ እነዚህ መጠኖች ይዞታዎች ብቻ ይታተማሉ

Please support us!