ጽሁፎችን ወደ ቁጥር መቀየሪያ

ሰንጠረዥ በ ክፍል ውስጥ ጽሁፍ ይቀይራል ወደ ተገቢው የ ቁጥር ዋጋ ምንም በማያሻማ መንገድ መቀየር የሚቻል ከሆነ: ሰንጠረዥ #ዋጋ! ስህተት ይመልሳል

የ ኢንቲጀር ቁጥሮች ኤክስፖነንት ጨምሮ ይቀየራሉ: እና የ ISO 8601 ቀኖች እና ጊዜዎች በ ተስፋፋ አቀራረባቸው ከ መለያያ ጋር: ሌሎች ማንኛውም: እንደ ክፍልፋይ ቁጥሮች ከ ዴሲማል መለያያ ጋር ወይንም ቀኖች ከ ISO 8601, ሌላ አይቀየርም: የ ጽሁፍ ሀረግ የ ቋንቋ ጥገኛ ነው: ቀዳሚ እና ተከታይ ክፍተቶች ይተዋሉ

የሚቀጥለው የ ISO 8601 አቀራረብ ተቀይረዋል:

የ ክፍለ ዘመን ኮድ CC ማስቀረት አይቻልም: በሱ ፋንታ የ T ቀን እና ጊዜ መለያያ: በ ትክክል አንድ ክፍተት ባህሪ መጠቀም ይችላሉ

ቀን ከ ተሰጠ ዋጋ ያለው የ አውሮፓውያን ቀን መቁጥሪያ መሆን አለበት: ስለዚህ በ ምርጫ ጊዜ በ መጠን ውስጥ 00:00 እስከ 23:59:59.99999...

የ ጊዜ ሀረግ ብቻ ከ ተሰጠ: የ ሰአቶች ዋጋ ሊኖረው ይችላል ከ 24 በላይ የ በለጠ: ደቂቆች እና ሰከንዶች ከፍተኛ ዋጋ 59 ነው

መቀየሪያው የሚካሄሰው ለ ነጠላ ክርክር ብቻ ነው: እንደ በ =A1+A2, ወይንም ="1E2"+1. የ ክፍል መጠኖች ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም: ስለዚህ ድምር(A1:A2) ይለያያል ከ A1+A2 ከ ሁለቱ ክፍሎች አንዱ ሊቀየር የሚችል ሀረግ ከያዘ

ሀረግ በ መቀመሪያ ውስጥ መቀየር ይቻላል: እንደ የ ="1999-11-22"+42, ውስጥ የሚመልስው ቀን ነው 42 ቀኖች ከ ኅዳር 22ኛ, 1999. ስሌቶች የተተሮገሙ ቀኖች እንደ ሀረጎች በ መቀመሪያ ውስጥ ስህተ ይመልሳል: ለምሳሌ: የተተሮገሙ ቀኖች ሀረግ "11/22/1999" ወይንም "22.11.1999" መጠቀም አይቻልም ለ ራሱ በራሱ መቀየሪያ

ለምሳሌ

በ A1 ውስጥ ይህን ጽሁፍ ያስገቡ '1e2 (ይቀየራል ወደ ቁጥር 100 በ ውስጥ).

በ A2 ያስገቡ =A1+1 (ይህን ትክክለኛ መልስ ይመልሳል 101).

Please support us!