በርካታ ክፍሎች መምረጫ

አራት ማእዘን መጠን ይምረጡ

የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው: ይጎትቱ ከ አንድ ጠርዝ በ ሰያፍ ወደ ተቃራኒ ጠርዝ መጠን

ነጠላ ክፍል ምልክት ያድርጉ

ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

ይምረጡ የ ተለያዩ የ ተበታተኑ ክፍሎች

ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

ምልክት ማድረጊያ ዘዴ መቀየሪያ

በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ውስጥ: ይጫኑ ሳጥን ከ መደበኛ / ተጨማሪ / መጨመሪያ ምልክት ማድረጊያ ዘዴ ለ መቀየር

የ ሜዳ ይዞታዎች

የ አይጥ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ ተፅእኖው

STD

የ አይጥ ቁልፍ ይመርጣል ክፍሉን እርስዎ የተጫኑትን: ምልክት የ ተደረገባቸውን ክፍሎች በሙሉ ምልክቱን ያጠፋል

EXT

የ አይጥ ቁልፍ ሲጫኑ በ አራት ማእዘን መጠን ምልክት ያደርጋል ከ አሁኑ ክፍል ጀምሮ እርስዎ እስከሚጫኑት መጨረሻ ክፍል ድረስ: በ አማራጭ: Shift-ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ

ADD

የ አይጥ ቁልፍ ሲጫኑ በ ክፍል ውስጥ ክፍሉ ይጨመራል ቀደም ብሎ ምልክት ወደ ተደረገበት ክፍሎች: የ አይጥ ቁልፍ ሲጫኑ በ ምልክት ወደ ተደረገበት ምልክቱን ያጠፋዋል: በ አማራጭ: -ይጫኑ በ ክፍሉ ላይ


Please support us!