መክፈቻ እና ማስቀመጫ ወረቀቶች በ HTML ውስጥ

ማስቀመጫ ወረቀቶች በ HTML ውስጥ

LibreOffice ሰንጠረዥ ሁሉንም ወረቀቶች ያስቀምጣል ከ ሰንጠረዥ ሰነድ ጋር በ አንድ ላይ እንደ የ HTML ሰነድ: በ መጀመሪያ በ HTML ሰነድ ራስጌ እና ዝርዝር ውስጥ የ hyperlinks ራሱ በራሱ ይጨመራል እና ይመራል እያንዳንዱን ወረቀቶች በ ሰነድ ውስጥ

ቁጥሮች የሚታዩት እንደ ተጻፉት ነው: በ ተጨማሪ: በ <SDVAL> HTML tag, የ ትክክለኛው የ ውስጥ ቁጥር ዋጋ ይጻፋል ስለዚህ ከ ተከፈተ በኋላ የ HTML ሰነድ በ LibreOffice እርስዎ አሁን ምን ያህል ዋጋዎች እንዳለ በ ትክክል ያውቃሉ

  1. የ አሁኑን ሰነድ ማስቀመጥ ከ ፈለጉ እንደ HTML: ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ

  2. ፋይል አይነት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: በ ሌላ ቦታ በ LibreOffice ሰንጠረዥ ማጣሪያዎች ውስጥ: ይምረጡ የ ፋይል አይነት "HTML ሰነድ (LibreOffice ሰንጠረዥ)"

  3. ያስገቡ የ ፋይል ስም እና ይጫኑ ማስቀመጫ.

መክፈቻ ወረቀቶች በ HTML ውስጥ

LibreOffice የ ተለያዩ ማጣሪያዎች ያቀርባል ለ መክፈት የ HTML ፋይሎች: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ስር ከ ፋይል - መክፈቻፋይሎች አይነት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ:

Please support us!