በ ተጠቃሚ-የሚወሰን የ ቁጥር አቀራረብ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ራስዎትን የ ቁጥር አቀራረብ ቁጥሮች ለማሳየት በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ

ለምሳሌ ይህን ቁጥር ለማሳየት 10,200,000 እንደ 10.2 ሚሊዮን:

  1. ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ የሚፈልጉትን አዲስ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አቀራረብ ለ መፈጸም

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች - ቁጥሮች

  3. ምድቦች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "በ ተጠቃሚ-የሚወሰን".

  4. ኮድ አቀራረብ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ የሚቀጥለውን ኮድ ያስገቡ:

    0.0,, "ሚሊዮን"

  5. ይጫኑ እሺ

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው የ ማጠጋጊያ ተፅእኖ ነው: ሺዎች መለያያ: ምልክቶች (,), ዴሲማል ምልክቶች (.) እና ቦታ ያዢዎች # እና 0.

ቁጥር

.#,, "ሚሊዮን"

0.0,, "ሚሊዮን"

#,, "ሚሊዮን"

10200000

10.2 ሚሊዮን

10.2 ሚሊዮን

10 ሚሊዮን

500000

.5 ሚሊዮን

0.5 ሚሊዮን

1 ሚሊዮን

100000000

100. ሚሊዮን

100.0 ሚሊዮን

100 ሚሊዮን


Please support us!