የ ሰንጠረዥ አቀራረብ
የ ጽሁፍ አቀራረብ በ ሰንጠረዥ ውስጥ
-
የ ጽሁፍ አቀራረብ ይምረጡ
-
ይምረጡ የሚፈለገውን መለያ ከ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ: እርስዎ እንዲሁም ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች የ አቀራረብ ክፍሎች ንግግር ይታያል እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት የ ተለያዩ የ ጽሁፍ መለያዎች በ ፊደል tab ገጽ ውስጥ
የ ቁጥር አቀራረብ በ ሰንጠረዥ ውስጥ
-
ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ ማቅረብ የሚፈልጉትን ቁጥሮች የያዘውን
-
ለ ቁጥሮች አቀራረብ ለ ነባር የ ገንዘብ አቀራረብ ወይንም እንደ ፐርሰንት ይጠቀሙ ምልክቶች በ አቀራረብ መደርደሪያ ውስጥ: ለ ሌሎች አቀራረብ: ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በ ቅድሚያ ከ ተሰናዳ አቀራረብ ወይንም እርስዎ የራስዎትን ይግለጹ በ ቁጥሮች tab ገጽ ውስጥ
ለ ክፍሎች እና ገጾች የ ድንበሮች እና መደቦች አቀራረብ
-
You can assign a format to any group of cells by first selecting the cells (for multiple selection, hold down the CommandCtrl key when clicking), and then activating the Format Cells dialog in . In this dialog, you can select attributes such as shadows and backgrounds.
-
ለ ጠቅላላ ወረቀቱ የ አቀራረብ መለያ ለ መፈጸም: ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ራስጌዎች እና ግርጌዎች: ለምሳሌ: በ እያንዳንዱ በሚታተመው ገጽ ላይ እንዲታይ
እርስዎ አሁን የጫኑት ምስል በ መቃኛ የ መደብ ምስል ለ መምረጥ
የሚታየው በሚያትሙ ጊዜ ወይንም በ ህትመት ቅድመ እይታ ነው: የ መደቡን ምስል በ መመልከቻው ላይ ለማሳየት: ያስገቡ የ ንድፍ ምስል በ መምረጥ እና ያዘጋጁ ምስሉን ለ ክፍሎቹ መደብ በ መምረጥ : ይጠቀሙ