ማምጫ እና መላኪያ የ ዳታቤዝ ፋይሎች
እርስዎ ዳታ መክፈት እና ማስቀመጥ ይችላሉ በ የ ዳታቤዝ ፋይል አቀራረብ (*.dbf ፋይል ተጨማሪ) በ LibreOffice Base ወይንም በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ LibreOffice Base: የ ዳታቤዝ ዳታቤዝ ፎልደር ነው ፋይሎች የያዘ በ .dbf ፋይል ተጨማሪ: እያንዳንዱ ፋይል ተስማሚ ነው ለ ሰንጠረዥ ከ ዳታቤዝ ውስጥ: መቀመሪያ እና አቀራረብ ይጠፋል እርስዎ በሚከፍቱ እና በሚያስቀምጡ ጊዜ የ ዳታቤዝ ፋይል ከ LibreOffice.
የ ዳታቤዝ ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ለማምጣት
-
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ
-
ማምጣት የሚፈልጉትን የ *.dbf ፋይል ፈልገው ያግኙ
-
ይጫኑ መክፈቻ
የ ዳታቤዝ ፋይሎች ማምጫ ንግግር ይከፈታል
-
ይጫኑ እሺ
የ ዳታቤዝ ፋይል ይከፍታል አዲስ ማስሊያ ሰንጠረዥ
እርስዎ ሰንጠረዥ እንደ የ ዳታቤዝ ፋይል ማስቀመጥ ከፈለጉ: ምንም አይቀይሩ ወይንም አያጥፉ የ መጀመሪያውን ራድፍ ፋይል የመጣውን: ይህ ረድፍ መረጃ ይዟል ስለ የ ዳታቤዝ ዳታቤዝ
የ ዳታቤዝ ፋይል ወደ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ለማምጣት
የ LibreOffice ቤዝ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ አገናኝ ነው ወደ ነበረው የ ዳታቤዝ
-
ይምረጡ
-
በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ የ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ውስጥ የ ዳታቤዝ ስም ያስገቡ
-
ይጫኑ ማስቀመጫ.
-
የ ዳታቤዝ አይነት ሳጥን ውስጥ የ ዳታቤዝ ባህሪዎች ንግግር ይምረጡ "የ ዳታቤዝ"
-
ይጫኑ ይቀጥሉ.
-
ይጫኑ መቃኛ.
-
እርስዎ ፈልገው ያግኙ የ ዳታቤዝ ፋይል የያዘውን ዳይሬክቶሪ እና ይጫኑ እሺ
-
ይጫኑ መፍጠሪያ.
ሰንጠረዥ እንደ የ ዳታቤዝ ፋይል ለማስቀመጥ
-
ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ
-
ከ ፋይል አቀራረብ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "የ ዳታቤዝ ፋይል"
-
ከ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ ይጻፉ የ ዳታቤዝ ፋይል ስም
-
ይጫኑ ማስቀመጫ.
በ አሁኑ ወረቀት ላይ ያለው ዳታ ብቻ ይላካል