የ ፒቮት ሰንጠረዥ መፍጠሪያ

  1. መጠቆሚያውን በ ክፍሎች መጠን ውስጥ ያድርጉ ዋጋዎቹን በያዘው ረድፍ እና አምድ ራስጌዎች ውስጥ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ፒቮት ሰንጠረዥ ምንጭ መምረጫ ንግግር ይታያል ይምረጡ የ አሁኑን ምርጫ እና ያረጋግጡ በ እሺ የ ሰንጠረዥ ራስጌዎች እንደ ቁልፍ ይታያሉ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር ውስጥ: እነዚህን ቁልፎች ይጎትቱ እና ይጣሉ ወደ እቅዱ ቦታ "የ ገጽ ሜዳዎች": "የ አምድ ሜዳዎች": "የ ረድፍ ሜዳዎች" እና "የ ዳታ ሜዳዎች"

  3. የተፈለገውን ቁልፍ ከ አራቱ ቦታዎች ወደ አንዱ ይጎትቱ

ይጎትቱ ቁልፉን በ ገጽ ሜዳዎች ቦታ ውስጥ ለመፍጠር ቁልፍ እና የ ዝርዝር ሳጥን ከ ላይ በ መነጨው የ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ዝርዝር ሳጥን እንደ ማጣሪያ መጠቀም ይቻላል ለ ፒቮት ሰንጠረዥ በ ተመረጠው እቃ ይዞታ መሰረት: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ መጎተት-እና-መጣል በ መነጨው የ ፒቮት ሰንጠረዥ ሌላ የ ገጽ ሜዳ እንደ ማጣሪያ ለ መጠቀም

ቁልፉ ከ ተጣለ በ ዳታ ሜዳዎች ቦታ ውስጥ መግለጫ ይሰጠዋል እንዲሁም የሚጠቀመውን መቀመሪያ ያሳያል ዳታ ለማስላት

  1. የ ቁልፎቹን ቅደም ተከተል በ ማንኛውም ጊዜ መቀየር ይቻላል ወደ የተለየ ቦታ በ አይጥ መጠቆሚያ በማንቀሳቀስ

  2. ቁልፍ ያስወግዱ በ መጎተት ወደ ሌላ ቦታ ወደ ሌሎቹ ቁልፎች በ ንግግሩ በ ቀኝ በኩል

  3. ለ መክፈት ዳታ ሜዳ ንግግር: ሁለት-ጊዜ ይጫኑ አንዱ ቁልፍ ላይ በ ረድፍ ሜዳዎች ወይንም አምድ ሜዳዎች ቦታ ላይ: ይጠቀሙ ንግግር ለ መምረጥ መቼ እና ምን ያህል LibreOffice እንደሚያሰላ የ ንዑስ ድምር ማስሊያ

መውጫ ከ ፒቮት ሰንጠረዥ ንግግር በ መጫን እሺ: የ ማጣሪያ ቁልፍ አሁን ይገባል ወይንም የ ገጽ ቁልፍ ለሁሉም የ ዳታ ሜዳ እርስዎ ለጣሉት በ ገጽ ሜዳዎች ቦታ ውስጥ: የ ፒቮት ሰንጠረዥ ይገባል ከ ታች በኩል

ፋይል ከ ምሳሌ ጋር መክፈቻ:

Please support us!